Fana: At a Speed of Life!

በበዓሉ ወቅት የእሳት አደጋ እንዳይከሰት ህብረተሰቡ ኤሌክትሪክ አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበዓሉ ወቅት የእሳት አደጋ እንዳይከሰት ህብረተሰቡ የኤሌክትሪክ አጠቃቀምና ማብሰያዎች ላይ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። የአዲስ…

ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር አሊስተር ሚሲፔል ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በአፍሪካ ቀንድ እና በቀጣናው የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች እንዲሁም…

ከተማ አስተዳደሩ ትኩረት ለሴቶችና ለህጻናት ማዕከልና ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትኩረት ለሴቶችና ለህጻናት ማዕከል እና ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ከተማ አስተዳደሩ ለትኩረት ለሴቶችና ለህጻናት ማህበር ለሴቶችና ለህጻናት ማህበር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ሴቶች ለበአል የሚሆን የእህል ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አማካኝነት ከአውሮፓ ህብረት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት ስር ለሚገኙና ሌሎች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ 2ሺህ 400 ሴቶች ለመጪው በአል የሚሆን የእህል ድጋፍ ተደረገ።…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሚዛን አማን 24ኛ ቅርንጫፉን ከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሚዛን አማን ከተማ 24ኛ ቅርንጫፉን ከፈተ፡፡ ቅርንጫፉን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ብሔር፥ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የግብርና ቢሮ ሐላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱ፣ የንግድና ኢንዱስትሪ…

በበርሊንና ፍራንክፈርት ሚሲዮኖች አስተባባሪነት ለሀገራዊ ፕሮጀክቶች ከ41 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊንና ፍራንክፈርት ሚሲዮኖች አስተባባሪነት ለሀገራዊ ፕሮጀክቶችና ወቅታዊ ጥሪዎች ከ41 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በጀርመን በርሊንና ፍራንክፈርት እንዲሁም በቼክ ሪፐብሊክ፣…

የፌዴራሊዝም ሥርዓት ግንባታን ለማጠናከር በህዝብ ዘንድ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ትኩረት ያሻዋል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "በኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ግንባታን ለማጠናከር እንዲቻል የህዝቡን ግንዛቤ በማሳደግ ረገድ ብዙ መስራት ይገባል" ሲሉ ምሁራን ተናገሩ። በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት ”ፌዴራሊዝምና የሰላም ግንባታ በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሃሳብ…