አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አህመድ ቀጣን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡
በውይይቱ በሁለትዮሽና ቀጠናዊ…