Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ከ314 የግል አሰሪና ሰራተኛ ኤጀንሲዎች ባስመዘገቡት አድራሻ የተገኙት 150 ኤጀንሲዎች ብቻ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መቀመጫቸውን ባደረጉ 314 የግል አሰሪና ሰራተኛ ኤጀንሲዎች ላይ ሲደረግ የነበረው ጥናት ይፋ ሆነ፡፡ ጥናቱ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፥ የኢትዮጵያ ሰራተኛና ማህበራዊ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 138 ሄክታር መሬት ለአልሚዎች አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 138 ሄክታር መሬት ለአልሚዎች አስተላልፏል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመሬት አጠቃቀምና አያያዝ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላትና ከባለሃብቶች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ በመዲናዋ…

የኮቪድ19 ጥንቃቄ መስፈርቶችን ላሟሉ ሆቴሎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልል የኮቪድ19 ጥንቃቄ መስፈርቶችን ላሟሉ ሆቴሎች የእውቅና ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መሰጠቱን የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በሲዳማ ብሔራዊ ክልል ውስጥ 22 በቁጥጥር ቡድኑ ክትትልና ድጋፍ ከተደረገላችው…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ሳሚ ጃሚል አብዱላህ ጋር በስደት የሚገኙ ወገኖችን ወደ ሀገራቸው መመለስና በዘላቂነት ማቋቋም በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ በሁለቱ…

ፓዎር ኢንተርናሽናል ሆልዲንግ ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዶሃ የኢትጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት በኳታር የሚገኘው ፓዎር ኢንተርናሽናል ሆልድንግ ኩባንያ እና በኢትዮጵያ ከድርጅቱ ጋር ተቀራራቢ ዘርፍ በተሰማሩ መስሪያ ቤቶች መካከል የቅድመ ኢንቨስትመንት ስብሰባ ተካሄደ፡፡ ኩባንያው…

በምርጫ ቅስቀሳ ሂደት ላይ እስካሁን ያለው የፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀም ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣንና የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ2013 ዓ.ም የምርጫ ቅስቀሳ ሂደት ላይ እስካሁን ያለውን የፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀምን ለውይይት አቅርበዋል፡፡ መድረኩ ድልድል…

ኢትዮ ቴሌኮም በ8100 የሰበሰበውን ገንዘብ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ8100 አጭር የፅሁፍ መልዕክት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሰበሰበውን ከ122 ሚሊየን ብር በላይ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስረክቧል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

የአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ የኪነ ጥበብ ሳምንት ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ የኪነጥበብ ሳምንት ፌስቲቫል ነገ በግዮን ሆቴል ይጀመራል። ኪነ ጥበብ ለሰላማችን እና ለአንድነታችን በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው በዚህ ፌስቲቫል በርካታ ኪነጥበባዊ ስራዎች ለተደራሲያን ይቀርባሉ…

የጸሀፌ ትዕዛዝ ወልደመስቀል ታሪኩ መታሰቢያ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጸሀፌ ትዕዛዝ ወልደመስቀል ታሪኩ መታሰቢያ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ማዕከልን መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡ ምክትል…

በድሬዳዋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ቢሊየን 75 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘጠኝ ወራት ውስጥ 1 ቢሊየን 267 ሚሊየን 936 ሺህ 139 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 1 ቢሊየን 75 ሚሊየን 575ሺህ 415 ብር መሰብሰቡን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር…