የሀገር ውስጥ ዜና በሀላባ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ሀላባ ዞን ዌይራ ወረዳ ዛሬ ማለዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሁለት የፖሊስ አባላትን ጨምሮ የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉን የዌራ ወረዳ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ አደጋው ከሻሸመኔ ከተማ ወደ ቁሊቶ 10 ሰዎችን አሳፍሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ ሞዴል የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ Feven Bishaw Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚሰሩ እጆች ይበረታታሉ በሚል ሁለተኛው ዙር ሀገር አቀፍ ሞዴል የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽን እና ባዛር በአዲስ አበባ ከተማ ተከፈተ ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከከተማ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የኮንትሮባንድ ሞባይሎች ተያዙ Feven Bishaw Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰበታ ከተማ 4 ሺህ 65 የተለያዩ የኮንትሮባንድ ሞባይሎች ተያዙ፡፡ የኮንትሮባንድ ሞባይሎቹ የተያዙት ኮድ 3 የሆነ ተሸከርካሪ የኮንትሮባንድ ሞባይሎችን ይዞ ከደቡብ ክልል ወደ አዲስ አበባ ሲንቀሳቀስ ከህብረተሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና 298 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Feven Bishaw Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 298 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኢራቅ በአንድ የኮሮና ቫይረስ ህክምና መስጫ ሆስፒታል ውስጥ በደረሰ የእሳት አደጋ የ82 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Apr 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራቅ በአንድ የኮሮና ቫይረስ ህክምና መስጫ ሆስፒታል ውስጥ በደረሰ የእሳት አደጋ የ82 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ በአደጋው ሕይወታቸው ካለፉ ሰዎች በተጨማሪ 100 ሰዎች የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል ነው የተባለው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አብሮነታችን ለሀገራችን፣ ለሠላማችንና ለወንድማማችነት በሚል የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ተከናወነ Feven Bishaw Apr 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ስፖርት ምክር ቤት ጋር በመተባበር አብሮነታችን ለሀገራችን፣ ለሰላማችንና ለወንድማማችነት በሚል በሀዋሳ ከተማ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ተከናዉኗል፡፡ ስፖርትን ከኢኮኖሚዉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዘጠኝ ወራት በምዕራብ አሜሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ600ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ Feven Bishaw Apr 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሎስ አንጀለስና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ የልዑካን ቡድን ከልዩ ልዩ አደረጃጀት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ሀገራቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮው ምርጫ የዘመናት ቋጠሮዎች የሚፈቱበት ቁልፍ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Feven Bishaw Apr 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድመጪውን ሃገራዊ ምርጫ አስመልከቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የሕዝብን ጥያቄዎች “ከጎዳና ወደ ፓርላማ” የሚወስድ ምርጫ! የዘንድሮው ምርጫ የዘመናት ቋጠሮዎች የሚፈቱበት ቁልፍ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንቱን አሰናበተ Feven Bishaw Apr 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት የነበሩትን አቶ ተሾመ ሶርሳን አሰናብቷል ። በቅርቡ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ላይ ምርጫው ህገወጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አከባበርን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Apr 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መሪ እቅድ የመጀመሪያ ረቂቅ በበዓሉ አስተባባሪ ኮሚቴው ቀርቦ ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ በ15ኛው አመት የበአሉ አከባበር ወቅት የነበሩ…