የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ከዓለም አቀፍ የምርጫ የታዛቢዎች ቡድን ጋር ተወያየ Feven Bishaw Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ የሚካሄደውን ሃገራዊ ምርጫ አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ ሪፐብሊካን ተቋም እና ከብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ተቋም የጋራ ዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢ ቡድን ጋር ተወያየ፡፡ ዛሬ በበይነ መረብ በተደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ6 ሺህ በላይ የክላሽንኮቭ ጥይት በግመል ሲያጓጉዙ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ 6 ሺህ 74 የክላሽንኮቭ ጥይት በግመል ሲያጓጉዙ የተገኙ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የወረባቦ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ሰይድ አብዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልልን መልሶ የመገንባት ሥራ የበርካታ አካላትን ተሳትፎ ይሻል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የንግድ ተቋማት ባለቤቶች እና ምሁራን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ውይይቱን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች የስራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች የዘጠኝ ወራት የተቋማት የስራ አፈጻጸም ግምገማ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ መድረኩ በአይነቱ ልዩና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚገኙ የግል ተቋማት እና ኩባንያዎች ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤና የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ሲልክሮድ አጠቃላይ ሆስፒታል በዙሪያው ላሉት ነዋሪዎች በንጹሕ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ያደረገውን ድጋፍ ጎብኝተዋል።…
የዜና ቪዲዮዎች የ4ጂ አገልግሎት እና የከተሞች ተጠቃሚነት Feven Bishaw Apr 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=31qy0ztQ2WU
የዜና ቪዲዮዎች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኘው የኩምሩክ የወርቅ ማምረቻ ግንባታ በይፋ ተጀምሯል Feven Bishaw Apr 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=yfFVS9NZA4U
የዜና ቪዲዮዎች የምርጫ ካርድ ወሳጆችን የሚጠባበቁ የምርጫ ጣቢያዎች Feven Bishaw Apr 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=YYqrQZpFafs
የዜና ቪዲዮዎች የኮቪድ 19 ክትባት እና የቫይረሱ ስርጭት በኢትዮጵያ Feven Bishaw Apr 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=e7Kdmjzt-8M
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ከሆኑት ማውሪን አቼንጌ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ሕገ-ወጥ ፍልሰትን ለመግታት ኢትዮጵያ እየወሰደች ያለውን…