Fana: At a Speed of Life!

“በትግራይ ክልል 150 ዜጎች በረሃብ ሞቱ ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰተኛ ነው” – የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል 150 ዜጎች በረሃብ ምክንያት እንደሞቱ ተደርጎ የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነው ሲል የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ። የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ…

በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የገቡ ባለሃብቶች ምርቶቻቸውን ለውጪ ገበያ ማቅረብ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የገቡ ባለሃብቶች ምርቶችን በማምረት ለውጪ ገበያ ማቅረብ ጀመሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ኢብራሂም ፓርኩ ለ2 ሺህ ዜጎች የስራ ዕድል ፈጥሯል…

በሊበን ጃዊ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ሊበን ጃዊ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በአደጋው ሕይወታቸው ካለፉት በተጨማሪ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል፡፡ የሊበን ጃዊ የትራፊክ አስተባባሪ…

በትግራይ ክልል በስምንት አካባቢዎች ሲንቀሳቀስ የነበረው የጁንታው ቡድን ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል – ሌ/ጄ ባጫ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በስምንት አካባቢዎች ሲንቀሳቀስ የነበረው የጁንታው ቡድን ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ገለፁ፡፡ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ያለፈው ሳምንት የሰራዊቱ እንቅስቃሴን…

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትጵያ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አምባሳደር ሞሃመድ ሳሊም አልረሺዲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ በጋራ…

በመጋቢት ወር ከ320 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጋቢት ወር ብቻ 320 ሚሊየን 427ሺህ 726 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢ እና የወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎችና ሕገ-ወጥ ገንዘቦች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከነዚህም ውስጥ የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች የ235…

የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ኦርቢት ሄልዝ በወጣቶች እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ኦርቢት ሄልዝ በወጣቶች እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ ። ሁለቱ ተቋማት ወጣቶችን እና ሥራ ፈጠራን ማዕከል ያደረገ ፣ የጋራ ተጠቃሚነት…

ተሻሽሎ የቀረበዉ የሀገር አቀፍ የስፖርት ማህበራትን ለማቋቋም የተዘጋጀዉ መመሪያ ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ስፖርት ምክር ቤት ስብሰባ በስካይ ላይት ሆቴል ዛሬ አካሂዷል፡፡ በስብሰባው የብሔራዊ ስፖርት ምክር ቤት የስፖርት ማህበራት ስለሚቋቋሙበት ረቂቅ መመሪያ ላይ ሰፊ ዉይይት በማካሄድ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል ።…

ቤልጂየም በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች 4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤልጂየም በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች 4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች፡፡ በትግራይ ክልል አሁን ላይ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የቤልጂየም ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…

ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡ ዛሬ 18ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቷል፡፡ በዚህም ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1…