የሀገር ውስጥ ዜና ለምስራቅ አፍሪካ አባል ሃገራት ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ Feven Bishaw Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል አባል ሃገራት ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች በሰላም ማስከበር ቅድመ ስምሪት ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ። በስልጠናው ኢትዮጵያን ጨምሮ ከዩጋንዳ ፣ ከኮሞሮስ ፣ ከጅቡቲ ፣ ከሶማሊያ ፣…
ቢዝነስ በመጋቢት ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ107 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Feven Bishaw Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጋቢት ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ107 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስላጣን አስታወቀ፡፡ ገቢው በወሩ ወደ ተለያዩ አገራት ከተላከው 27 ሸህ 200 ቶን ቡና መሆኑ ታውቋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሶማሊያ 200 ሺህ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተረከበች Feven Bishaw Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ሶማሊያ 200 ሺህ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ከቻይና ተረከበች፡፡ ሲኖፋርማ የተባለውን ይህን ክትባት የሶማሊያ የጤና ሚኒስትር ፋውዝያ አቢካር በሶማሊያ ከቻይና አምባሳደር ኪን ጂያን ተረክበዋል ፡፡ ሶማሊያ ባለፈው ወር…
የዜና ቪዲዮዎች የግብጽ እና ሱዳን በጥናት ያልተደገፈዉ ተቃርኖ በባለሙያዉ እይታ Feven Bishaw Apr 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=4Ajyw8tlv9I
የዜና ቪዲዮዎች መንግስት የዜጎችን ደህንነት ለማረጋገጥ ቅድሚያ በመስጠት ሊሰራ እንደሚገባ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ Feven Bishaw Apr 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ki4A2XEY3KE
የዜና ቪዲዮዎች የምዕራብ ወለጋ ዞን ጸጥታ አሁናዊ ሁኔታ Feven Bishaw Apr 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=FBLjIVcv1xM
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተመራው የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Apr 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአውሮፓ ህብረት ልዑክ መሪ ፔካ ሀቪስቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ትግራይ ክልል የሚሰያስፈልገውን ሰብዓዊ እርዳታ…
ስፓርት ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ Feven Bishaw Apr 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ ዛሬ ከሰዓት የተካሄደው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማን ከወልቂጤ ከተማ አገናኝቷል፡፡ በጨዋታውም ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ የዐቃቤ ህግ ምስክር በግልጽ ችሎት እንዲሰማ የሰጠው ብይን ታገደ Feven Bishaw Apr 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ የዐቃቤ ህግ ምስክር በግልጽ ችሎት እንዲሰማ የሰጠው ብይን ታገደ። እግዱን የጣለው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ነው። ባሳለፍነው ማክሰኞ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…