Fana: At a Speed of Life!

ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር የመጀመሪያውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚያደርጉ ተገለፀ፡፡ ጨዋታው በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የሃገር አቀፍ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ የምርጫ ምልክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ የምርጫ ምልክትን ይፋ አድርጓል። ከስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ ጋር በጋራ የሚከናወነው ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ የምርጫ ምልክትም የሚከተለው መሆኑን…

በ85 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በኩታበር ወረዳ በ85 ሚሊየን ብር የተገነባው እናት የዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ ፋብሪካው አሁን ላይ በቀን ከ500 ኩንታል በላይ ሲያመርት በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር 1 ሺህ ኩንታል የቦቆሎ ዱቄት…

የ10 ዓመቱ የልማት ዕቅድ ሰነድ ለሕዝብ ሊሠራጭ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ኮሚሽን ያዘጋጀው የ10 ዓመቱ የልማት ዕቅድ ሰነድ በሚቀጥለው ሳምንት ለሕዝብ እንደሚሰራጭ ተገለፀ፡፡ በቀጣዩ ሳምንት ለሕዝብ እንዲደርስ የተሰናዳው የዚሁ የልማት እቅድ ቅጅ በዋነኝነት በፕላን እና ልማት ኮሚሽን…

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ-መንበር ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ መርህ በሕብረቱ በኩል በጽኑ የሚታመን መርህ መሆኑን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቅርቡ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ-መንበር ሆነው ከተመረጡት ዶክተር ሞኒክ ንሳንዛባጋንዋን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ ደመቀ በቅርቡ በኪንሻሳ…

የአንጋፋው ድምፃዊ እና የዜማና ግጥም ደራሲ አየለ ማሞ የቀብር ስነስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋው ድምፃዊ እና የዜማና ግጥም ደራሲ አየለ ማሞ የቀብር ስነስርዓት ተፈፀመ፡፡ የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ዛሬ ቤተሰቦቹ፣ ዘመድ አዝማዶቹ ፣ የሙያ አጋሮቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ በተገኙበት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት…

በበዓላት ከ105 ሺህ በላይ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመርዳት እንቅስቃሴ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትንሳኤ እና ኢድ አልፈጥር በዓላት ከ105 ሺህ በላይ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመርዳት እንቅስቃሴ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው "በጎነት ለጋራ…

በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት አውታር ላይ ዝርፊያ ሲፈፅሙ የተገኙ ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት አውታር ላይ ዝርፊያ ሲፈፅሙ የተገኙ ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ ተያዙ፡፡ ሶስቱ ግለሰቦች በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 አካባቢ መጋቢት 28 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት አካባቢ…

ኮሚሽኑ የተጣለበትን ሃገራዊ ተልዕኮ በአግባቡ እንዲወጣ ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን ድጋፍና ትብብር ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከአስተዳደር ወሰን እና ማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ምክትል ከንቲባዋ ኮሚሽኑ ከወሰን፣ ከማንነት እና ራስን በራስ ከማስተዳደር…

በምስራቅ ምስራቅ ሪጅን የአራተኛ ትውልድ (4 ጂ) ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በምስራቅ ምስራቅ ሪጅን የአራተኛ ትውልድ (4 ጂ) ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎትን በይፋ አስጀመረ። ጅግጅጋ፣ ጎዴ፣ ፊቅ፣ ደገሃቡር፣ ቀብሪ በያህ፣ ዋርዴር እና ቀብሪ ደሀር ደግሞ የ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ…