Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የ40 ሺህ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የ40 ሺህ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነቱን የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የህግ ጉዳዮች ዘርፍ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ተስፋዬ ዳባና…

የሀረሪ ክልል በ50 ሚሊየን ብር ወጪ ደረጃውን የጠበቀ የወጣት ማዕከል ሊያስገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል በ50 ሚሊየን ብር ወጪ ደረጃውን የጠበቀ የወጣት ማዕከል ሊያስገነባ ነው፡፡ ማዕከሉ በክልሉ ሸንኮር ወረዳ የሚገነባ ሲሆን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በዛሬው እለት የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከአለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከአለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር እስቴቨን ዌሬ ኦማሞ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የክልሉ መንግስት በክልሉ የተከሰተው…