Fana: At a Speed of Life!

የሀረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ባለስልጣን 25 ሚሊየን ብር የሚያወጡ አምስት የውሃ ቦቴዎችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ባለስልጣን 25 ሚሊየን ብር የሚያወጡ አምስት የውሃ ቦቴዎችን ከክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ ተረከበ፡፡ የውሃ ቦቴዎቹ ከከተማ ተቋማት እና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም የሀረር…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከተመድ ዋና ፀሀፊ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ ልዩ ተወካይና በሱዳን የተመድ የተቀናጀ የሽግግር ድጋፍ ተልዕኮ ሃላፊ ቮልከር ፐርተስ በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡…

በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የገቡ ባለሃብቶች ምርቶቻቸውን ለውጪ ገበያ ማቅረብ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ .ቢ.ሲ) በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የገቡ ባለሃብቶች ምርቶችን በማምረት ለውጪ ገበያ ማቅረብ ጀመሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ኢብራሂም ፓርኩ ለ2 ሺህ ዜጎች የስራ ዕድል…

የፕላን እና ልማት ኮሚሽን ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲቲዩት ጋር አብሮ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ኮሚሽንና ወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲቲዩት በኢኮኖሚያዊ እድገት እንዲሁም ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተገናኘ በተቋም ለውጥ እና አቅም ግንባታ ላይ አብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡…

ባለፉት ስምንት ወራት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት ከ 2 ቢሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮንትሮባንድ መቆጣጠርና ኦፕሬሽን ዳይሬክቶሬት አስታወቀ። ኮሚሽነር አይንሻ ቶላ…

የኢጋድ ዩኒቨርሲቲዎች ጉባኤ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው

አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዩኒቨርሲቲዎች ጉባኤ ዛሬ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባኤው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቀጣይነት ላለው የሃገር እድገት የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ የሚዳሰስበት ነው…

ከአዲስ አበባ የተወጣጡ የስፖርት ልዑካን ከአምቦ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የጋራ የአካል ብቃት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "አብሮነታችን ለሀገራችን፣ ለሰላማችን፣ ለአንድነታችንና ለወንድማማችነት" በሚል በአምቦ ከተማ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሂዷል፡፡ በስፖርታዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴው በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ስራ…

14ኛው የስልጤ ባህል፣ ታሪክና ቋንቋ ሲምፖዚየም ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የስልጤ ባህል፣ ታሪክና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወዳጅነት አደባባይ ተከበረ፡፡ እንዲሁም የስልጤ ዞን እራሱን በራሱ ማስተዳደር የጀመረበት 20ኛ ዓመት ተከብሯል፡፡ በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ…

የኢትዮ-አሜሪካን ግንኙነት የሚያጠናክር ተቋም ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና አሜሪካን ግንኙነት ያጠናክራል የተባለው የኢትዮ-አሜሪካ የህዝብ ጉዳዮች ተቋም ተመሰረተ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ተቋሙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…

የትግራይ ክልልን በተመለከተ በቡድን ሰባት አባል ሃገራት የወጣው መግለጫ እውነታን ያላገናዘበ ነው-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልልን አስመልክቶ በቡድን ሰባት አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የወጣው መግለጫ መንግስት እየወሰዳቸው ያሉ ጉልህ እርምጃዎችን ያላገናዘበ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ትናንት ማምሻውን…