የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ 3ኛ ዓመት በዓለ ሲመት ተከበረ Feven Bishaw Apr 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 3ኛ ዓመት በዓለ ሲመት በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በሸራተን አዲስ ተከበረ፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወደ ሃላፊነት የመጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአመራራቸው ያስመዘገቧቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ፖሊሶች አስመረቀ Feven Bishaw Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ፖሊስ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ለ12ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 800 የፖሊስ አባላት በዛሬው እለት አስመርቋል ፡፡ በምረቃ ስነ ስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ "ዜጎች ሰላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የፖሊዮ ክትባት መሰጠት ተጀመረ Feven Bishaw Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በዛሬው እለት መሰጠት ተጀምሯል። የክትባት ዘመቻውን ያስጀመሩት በሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ የበሽታ መከላከልና የጤና ማበልፀግ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብዲ ፋራህ በክልሉ ከአምስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ የደም ልገሳ አከናወነ Feven Bishaw Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ደሜን ለወገኔ ድምፄን ለብልፅግና በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ አከናወነ፡፡ በመርሃ ግብሩም 500 የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ አባላት ደም ለግሰዋል፡፡ የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ሰብአዊ ዕርዳታ ሰጠች Feven Bishaw Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች 46 ሜትሪክ ቶን ምግብና የህክምና አቅርቦቶችን ድጋፍ አደረገች፡፡ በኢትዮጵያ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አምባሳደር መሃመድ ሳሌም አል ራሺዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ መላኩ አለበል የተመራ ልዑክ ሁዋጃያን ቀላል አምራች ኢንዱስትሪ መንደርን ጎበኘ Feven Bishaw Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የተመራ ልዑክ ሁዋጃያን ቀላል አምራች ኢንዱስትሪ መንደርን ጎበኘ፡፡ ጉብኝቱ የኢንዱስትሪ መንደሩ መልካም ስራዎችን አጠናክሮ እንዲቀጥልና በሙሉ አቅሙ ወደ ስራ እንዳይገባ ያደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ህዝቡ የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ሊሰራ እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ Feven Bishaw Mar 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን በመስጠት ተጠናቋል፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ ጁል ናንጋል እንዳሉት በክልሉ ያለውን ሰላም ይበልጥ አስተማማኝ በማድረግ የህዝቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጪው ምርጫ ሊተኮርበት የሚገባው ሰው ወጥቶ እንዳይመርጥና ደህንነት እንዳይሰማው የሚያደርጉ ቅጥረኞች ጉዳይ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Mar 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጪው ምርጫ የከተማዎች ሰላማዊነት እንደማያሳስብ እና በመጪው ምርጫ ሊተኮርበት የሚገባው ሰው ወጥቶ እንዳይመርጥና ደህንነት እንዳይሰማው የሚያደርጉ ቅጥረኞች ጉዳይ መሆኑን ተናገሩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ወግ የውይይት መድረክ ተካሄደ Feven Bishaw Mar 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ ወግ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሄደ ፡፡ ውይይቱ "ሰላምና ደኅንነት በምርጫ ወቅት" በተሰኘ ወቅታዊ ጭብጥ በሶስት ክፍለጊዜዎች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ነው የተካሄደው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ37 ሚሊየን በላይ ዜጎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚ ሆነዋል Feven Bishaw Mar 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ37 ሚሊየን በላይ ዜጎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የአባላት ምዝገባና መዋጮ ዳይሬክተር አቶ ጉደታ አበበ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም ክልሎች እና…