Fana: At a Speed of Life!

በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከግማሽ በላይ ተማሪዎች ከ350 በላይ አምጥተዋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱት መካከል ከግማሽ በላይ ተማሪዎች ከ350 በላይ ማምጣታቸው ተገለፀ። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ…

በኦሮሞ ነጻነት አንድነት ግንባር እና በምርጫ ቦርድ መካከል ሲታይ የነበረው የፍርድ ቤት ክርክር ውሳኔ ተሰጠው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሞ ነጻነት አንድነት ግንባር ፓርቲ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መካከል ሲታይ የነበረው የፍርድ ቤት ክርክር ውሳኔ ተሰጠው። ውሳኔውን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት 2ኛ የምርጫ ጉዳዮች ችሎት ሲሆን÷ ፓርቲው…

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ ይሆናል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው የ12ኛ ክፍል ፈተና ዕርማት መጠናቀቁን ጠቅሰው ተፈታኞች…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሠጣጥን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በከተማዋ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሠጣጥን ተዘዋውረው ጎበኙ። አመራሮቹ ትራንስፖርት…

የፓለቲካ ፓርቲዎች የኘሮግራም ማስተዋወቅና የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብር በጎንደር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የብልፅግና፣ እናትና አብን ፓርቲዎች የኘሮግራም ማስተዋወቅና የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብር በጎንደር ከተማ ተካሄደ፡፡ የአማራ ብልፅግና ፖርቲ የአራቱ ጎንደር ዞኖች የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሃግብር ሲያካሂድ የፌደሬሽን ምክር…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 5ኛ የምርጫ ጊዜ 6ኛ የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው ፡፡ ጉባኤው ለ3 ቀናት በሚኖረው ቆይታ የተጠቃለለ የአስፈጻሚ አካላት የ2013 በጀት ዓመት የግማሽ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የሆሚቾ አሙኒሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሆሚቾ አሙኒሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን ጎበኙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የማምረት ዐቅሙን አጠናክሮ በዘላቂነት የሀገርን ሉዐላዊነትን ማስጠበቅ…

ቦርዱ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ( ኦነግ) የተከናወነው ጠቅላላ ጉባኤ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ( ኦነግ) የተከናወነውን ጠቅላላ ጉባኤ አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር…

በኦሮሚያ ክልል የማር ምርት ኢኒሼቲቭ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል 'ክልሉን የማር ባህር እናደርጋለን' በሚል የማር ምርት ኢኒሼቲቭ ተጀመረ። በጂማ ከተማ እየተካሄደ ባለው መርሃ ግብር የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የክልል እና የተለያዩ…

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ባካሄደው የተቀናጀ የጋራ ኦፕሬሽን ውጤት ማስመዝገቡን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመቀናጀት አዲስ አበባን ከማንኛውም የፀጥታ ስጋት የፀዳች ለማድረግ ባካሄደው የጋራ ኦፕሬሽን 359 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ። ኮሚሽኑ የፀጥታ ስራውን…