Fana: At a Speed of Life!

ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር ኮሮና ቫይረስን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተካሄደ፡፡ ውድድሩ 5 ኪሎ ሜትር የሸፈነ ሲሆን የሴቶች ስኬትን እናክብር በሚል መሪ ቃል ነው ለ18ኛ ጊዜ የተካሄደው፡፡…

በሀገር ደረጃ የሴቶችን ተጠቃሚነትና ተሳታፊነትን ለማጎልበት በትኩረት እየተሰራ ይገኛል- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሀረሪ ክልል የሚገኘውን የፊስቱላ ህክምና መስጫ ማዕከል እንዲሁም ኢናይ አቢዳ የእደ ጥበብ ኮሌጅ እና አብደላ ሸሪፍ የግል ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡ እንዲሁም በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የአእምሮ…

በአሶሳ ከተማ 2 ሚሊየን የሚጠጋ ሃሰተኛ የብር ኖት ከነተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ 2 ሚሊየን የሚጠጋ ሃሰተኛ የብር ኖት ከነማባዣ ማሽን እና ተጠርጣሪው ጋር ዛሬ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የፖሊስ መምሪያው ሃላፊ ኮማንደር ቡሽራ አልቀሪብ ፖሊስ የህብረተሰቡን ጥቆማ…

የስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የአየር ሰዓት ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የአየር ሰዓት ድልድል በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እና የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን በአየር ሰአት ድልድሉ ዙሪያ ከመገናኛ ብዙሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል እና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል እና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሀረር ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ሀረር ገባ፡፡ የልዑካን ቡድኑ ድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላን…

በሃገራችን የመጣው ለውጥ የወጣቶች ከፍተኛ ሚና የታየበት ነው-ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከወጣቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በኢትዮጵያ የመጣው ለውጥ የወጣቶች ከፍተኛ ሚና የታየበት መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ ወጣቱ በጥረቱ…