Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ፣ሶማሌ እና የአፋር ክልሎች በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች 53 ሚሊየን ብር እና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ፣ ሶማሌ እና የአፋር ክልሎች በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች 53 ሚሊየን ብርና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ ፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው የክልሉ መንግሥት እና ህዝብ በመጀመሪያ…

የአይሳኢታ ከተማ መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ፕሮጀክት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ የሚስተዋለውን የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል የማሰራጫ መስመር መልሶ ግንባታ ስራ ተጀምሯል፡፡ የመልሶ ግንባታው ስራው በሁለት ምዕራፍ ተከፍሎ የሚከናወን መሆኑን…

በወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑክ በሻሸመኔ ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ መሰረተ ልማቶችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና በከተማ ልማት አስተባባሪ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ የልዑካን ቡድን በሻሸመኔ ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ መሰረተ ልማቶችን ጎበኘ፡፡ በጉብኝቱ ከወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በተጨማሪ የኦሮሚያ…

በአማራ ክልል የተከሰተውን የዋጋ ንረት ለማስተካከል ክልላዊ ማስፈፀሚያ እቅድ ተዘጋጅቶ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተከሰተውን ከፍተኛ የዋጋ ንረት ለማስተካከል ክልላዊ ማስፈፀሚያ እቅድ አዘጋጅቶ ወደ ስራ መግባቱን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ገለፀ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ተዋቸው እንዳሉት ባለፉት ሁለት ሳምንታት 12 ሺህ…

የጉሙሩክ ሂደቱን ሳይጠብቁ ሃገር ውስጥ ገብተው ከተሸጡ እቃዎች ከ82 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞጆ ጉሙሩክ ወደብ የጉሙሩክ ስነ ስርአት ሂደቱን ሳይጠብቁ ከውጭ ሃገር የገቡ 68 ኮንቴነር እቃዎች ተሸጠው 82 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ታክስና ቀረጣቸው ገቢ ተደረገ። ሮኒክስ፣ የፋብሪካ ጥሬ እቃዎችና የግንባታ ግብአቶች የሚገኙበት…

በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች በመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ላይ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ላይ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየሰሩ መሆኑን የኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች ንግድ ቢሮዎች ገልጸዋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ የንግድ ውድድር እና ሸማቾች…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 47 ሺህ 459 የተማሪ ቅበላና ጥቅል የመማር ማስተማር አቅም ላይ መድረሱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2008 ዓ.ም ከነበረው ከ28 ሺህ 375 የተማሪ ቅበላና ጥቅል የመማር ማስተማር አቅም በ2012 ዓ.ም ወደ 47 ሺህ 459 ላይ መድረሱን አስታወቀ። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአስር አመት መሪ የልማት እቅዱ ዙሪያ…

ያገባኛል (አይ ኬር) ስትራቴጂካዊ እቅድ ፕሮግራም የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታል ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ የተመራ የልዑካን ቡድን በ1954ዓ.ም የተመሠረተውን የድል ጮራ ሆስፒታል ጎብኝቷል፡፡ በጉቡኝቱ ስለ ያገባኛል (አይኬር) ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ማብራሪያ በኢኒሼቲቭ ባለሙያዎች ተሰጥቷል።…

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች መመዝገቢያ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልሎች ማሰራጨት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ የሚከናወንባቸውን ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልሎች ማሰራጨት መጀመሩን ገለፀ። ቦርዱ ከትናንት ጀምሮ በሁሉም የምርጫ ክልሎች የመራጮች ምዝገባ የሚከናወንባቸውን ቁሳቁስ…

6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫን በተመለከተ ጋዜጠኞች ትክክለኛ መረጃ ለህዝቡ ማድረስ በሚችሉበት ሂደት ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫን በተመለከተ ጋዜጠኞች ትክክለኛ መረጃ ለህዝቡ ማድረስ በሚችሉበት ሂደት ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ ስልጠናውን ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲና የአሜሪካን ኤምባሲ ከኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር…