Fana: At a Speed of Life!

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና የአፋር ክልል የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና የአፋር ክልል የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ምክትል…

ኢዜማ የምርጫ ማኒፌስቶውን ለህዝብ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የምርጫ ማኒፌስቶውን ለህዝብ ይፋ አድርጓል፡፡ ማኒፌስቶው ለማዘጋጀት ላለፉት 2 ዓመታት ትኩረት ተሰጥቶ መሰራቱ ተገልጿል፡፡ ሰነዱ በሀገር ደህንነት እንዲሁም በፓለቲካ፣…

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የማህበር ቤት ፈላጊዎችን ምዝገባ ሊያካሂድ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የማህበር ቤት ፈላጊዎችን ምዝገባ ሊያካሂድ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በምዝገባው ተጠቃሚ የሚሆኑት በ2005 ዓ.ም በ20/80 እና በ40/60 የቤት ልማት…

የቲቢ በሽታ ይገኝባቸዋል ተብሎ ከሚታሰቡ 157 ሺህ ሰዎች 29 በመቶ ያህሉ ወደ ህክምና አልመጡም- ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው አመታዊ የቲቢ ምርምር ጉባኤና በዓለም ለ39ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ24ኛ ጊዜ የሚከበረው የዓለም ቲቢ ቀን መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ “የቲቢ በሽታን ለመግታት ጊዜው አሁን ነው! “በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ…

በአርባ ምንጭ ከተማ ሲኤቻ ገበያ የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ ሲኤቻ ገበያ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የተከሰተው የእሳት አደጋ የአካባቢው ህብረተሰብ ባደረገው ከፍተኛ ርብርብ በቁጥጥር ሥር ሊውል መቻሉ ተገለፀ፡፡ የእሳት አደጋው ትናንት ምሽት 3 ሰዓት አከባቢ በአርባ…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን ለመደገፍ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መደበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን ለመደገፍ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መመደቡን አስታወቀ። የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች በአምስት የተለያዩ የስልጠና ማእከላት ከ2 ሺህ 500 በላይ…

በድሬዳዋ አስተዳደር የወባ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር የወባ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለፀ:: የአስተዳደሩ ጤና ቢሮም የወባ በሽታን ለመከላከል ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ የሚገኝ ቢሆንም ከሀምሌ እስከ የካቲት 2013 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ 987…

በኢትዮጵያ ቡና ላኪ ኩባንያዎችና በአልጄሪያ ቡና አስመጪ ድርጅቶች መካከል የንግድ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀርሰ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በኢትዮጵያ ቡና ላኪ ድርጅቶችና በአልጄሪያ ቡና አስመጪ ድርጅቶች መካከል በበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ በአልጀርስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለሙሉሥልጣን አምባሣደር ነብያት…

በጎንደር ከተማ 599 ህገወጥ ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ 599 ህገወጥ ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥ መያዙን አስታወቀ ። የመምሪያዉ ኃላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ እንደተናገሩት÷ ህገወጥ መሳሪያው የተያዘው ለብሔራዊ መረጃ ደህንነት በደረሰው ጥቆማ መሰረት…

በገጠር ለሚገኙ ሴቶች የትምህርት ዕድል እንዲመቻችና የሴቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ እንዲያድግ ድጋፍ ማድረግ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የአፍሪካ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት የሚኒስትሮች ስብሰባን በበይነ መረብ ተሳትፈዋል፡፡ ስብሰባው “ ሴቶች ለሰላም፣ ለባህልና የሴቶች አካታችነት በአፍሪካ “ በሚል…