Fana: At a Speed of Life!

ከህወሓት እና ከኦነግ ሸኔ ጋር በመቀናጀት ተልዕኮ በመፈጸም ላይ እያሉ ተይዘዋል የተባሉ ስድስት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህወሓት እና ከኦነግ ሸኔ ጸረ ሰላም ቡድኖች ጋር በመቀናጀት ተልዕኮ በመፈጸም ላይ እያሉ ተይዘዋል የተባሉ ስድስት ግለሰቦች ፍርድቤት ቀረቡ። እነዚህ ተልዕኮ በመፈጸም ላይ እያሉ ተይዘዋል የተባሉት የህወሓት ልዩ ሃይሎች አና…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ብሔራዊ ቡድኑን ለማጠናከር ሁለት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾችን ጠሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር አቻው ጋር የፊታችን ረቡዕ ጨዋታውን ደርጋል፡፡ ጨዋታው ከቀኑ 10 ሰዓት በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድኑን ለማጠናከር…

የዓለም የዳውንሲንድረም ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የዳውንሲንድረም (የአእምሮ እድገት ውስንነት) ቀን በዓለም ለ10ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ6ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው። ቀኑ ከደምበል ሲቲ ሴንተር እስከ ዲቦራ ፋውንዴሽን በሚደረግ የ1 ኪሎ ሜትር የእግር ጉዞ እየተከበረ ይገኛል።…

በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የተከሰተን የእሳት ቃጠሎ ለመቆጣጠር ህብረተሰቡን በማሳተፍ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፓርኩ የህብረተሰብና ቱሪዝም ኃላፊ አቶ ታደሰ ይግዛው አንደገለጹት በፓርኩ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለአዲሷ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የድጋፍ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለአዲሷ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሃሰን የድጋፍ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ባስተላለፉት መልዕክት በአገራቸውና ሕዝባቸው ላይ የወደቀውን ሃዘን በመወጣት ታንዛኒያን ለሚቀጥሉት አምስት…

ጣሊያን የአፍሪካ ሕብረት-መር የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድርን እንደምትደግፍ ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም በናይሮቢ ከጣሊያን አምባሳደር አልቤርቶ ፔይሪ ጋር በሁለትዮሽ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አምባሳደር ፔይሪ ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ስትራቴጂያዊ ትብብር እንዳላት እንዲሁም…