Fana: At a Speed of Life!

በደብረ ማርቆስ ከተማ አዲስ በሚገነባው የአውሮፕላን ማረፊያ እና የባህር ዳር ኤርፖርት ተርሚናል እድሳት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የስራ ሃላፊዎች መገኘታቸው ተገልጿል፡፡ ውይይቱ…

ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዩኤን ኤድስ ዋና ዳይሬክተር ጋር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዩኤን ኤድስ ዋና ዳይሬክተር ጋር ዊኒ ቢያኒይማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ኤችአይቪ/ኤድስን በመዋጋት ረገድ ያላቸውን አጋርነት በዘመነ ኮቪድም አጠናክረው መቀጠል በሚችሉበት ሁኔታ ላይ…

ለብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ብቻ የሚውሉ ስድስት አዳዲስ የትራፊክ መስመሮች ተግባራዊ ሊደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ ለብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ብቻ የሚውሉ አዳዲስ የትራፊክ መስመሮች ተግባራዊ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ስድስት መስመሮች እና አራት…

በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ፅህፈት ቤት የኢንቨስትመንት ፎረም አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካና በኢትዮጵያ መካከል የቢዝነስ ግንኙነቱን ለማጠናከር ያለመ የቢዝነስ ፎረም በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ፅህፈት ቤት በበይነ መረብ አካሂዷል፡፡ በፎረሙ የ108 የኩባንያ ተወካዮች እና የንግድ ምክር ቤት…

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ሃንስ ሄንሪክ ሎንድኪስት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በትራንስፖርት ዘርፉ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ፣ በትራንስፖርት ዘርፉ ውስጥ ያሉትን ዕድሎች…

የሞዛምቢክ አየር መንገድ ወደ ኬንያ የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሞዛምቢክ አየር መንገድ ወደ ኬንያ የሚያደርገውን በረራ ለጊዜው ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከኬንያ ወደ ሞዛምቢክ እንዲሁም ከሞዛምቢክ ወደ ኬንያ የሚደረገውን በረራ ማቋረጡን ነው ያስታወቀው፡፡ ይህ ውሳኔም…

በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማድረግ የሚሞክሩ ሀይሎችን በማውገዝ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ በመደገፍና የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በማደናገር በኢትዮጵያ ላይ ህጋዊ ያልሆነ ጫና ለማድረግ…

በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እያደረሱ የሚገኙ ታጣቂ ሀይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል – የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) በተለያዩ አካባቢዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እያደረሱ የሚገኙ ታጣቂ ሀይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በንፁን ዜጎች ላይ በሚደርሱ ጥቃቶች በርካቶች…

በመዲናዋ ለጽዳት ባለሞያዎች ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲዘጋጅ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) የከተማ የጽዳት ሰራተኞችን ለማመስገን እና ክብር ለመስጠት ልዩ የምስጋና እና የምሳ መርሃግብር ተካሂዷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የሌሊት ጨለማ ፣ ብርድ ፣ ዝናብ ፣ ፀሃይ እና መጥፎ ሽታ…

የከባድ ኩላሊት ህመም ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) የከባድ ኩላሊት ህመም ምልክቶች ምንድናቸው? ለኩላሊት ህመም በርካታ ነገሮች ምክንያት መሆናቸው ይነገራል፡፡ ከዚህ በተጓዳኝ ደግሞ ህመሙ እንደቆየበት ደረጃ የተለያዩ የምልክት ደረጃዎች እንዳሉትም የህክምነናባለሙያዎች…