Fana: At a Speed of Life!

የዕቁብ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)እቁብን ለማዘመን ታልሞ በእቁብ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂስ የተሰራው መተግበሪያ ለተጠቃሚዎች ይፋ መሆኑ ተነግሯል፡፡ የእቁብ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ አንዷ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ዮሃና ኤርሚያስ እንደገለፁት…

አቶ አህመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከጅቡቲ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከጅቡቲ አምባሳደር መሃመድ ኢድሪስ ፋራህ ጋር ተወያዩ ፡፡ በውይይታቸው በሁለቱ ሃገራት ኢኮኖሚያዊ ትብብር ላይ በስፋት መክረዋል ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሃገራቱ በመሰረት…

አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል የትራንስፖርትና የመንገድ ደህንነት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል የትራንስፖርትና የመንገድ ደህንነት ሚኒስትር ሚሪ ሬጌቭ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በትራንስፖርት ዘርፍ ያለውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ…

በኢኳቶሪያል ጊኒ በደረሰ ፍንዳታ 15 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኳቶሪያል ጊኒ በተከሰተ ተከታታይ ፍንዳታ 15 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ፡፡ ባታ በተባለው ከተማ በደረሰው ፍንዳታ ሕይወታቸው ካለፈው በተጨማሪ 500 ሰዎች ቆስለዋል ነው የተባለው፡፡ የሃገሪቱ መንግስት…

ሞዛምቢክ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዘመቻ ዛሬ ትጀምራለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞዛምቢክ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን በዘመቻ መልክ ዛሬ መስጠት ትጀምራለች፡፡ በዚህም የጤና ባለሙያዎች በሥራ ወቅት ለቫይረሱ ከፍተኛ ተጋላጭ በመሆናቸው ክትባቱን በቅድሚያ ይወስዳሉ ነው ተባለው፡፡…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአምስት አገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ የአምስት አገራት አዳዲስ አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ። የሹመት ደብዳቤያቸውን ያቀረቡት የአምስቱ አገራት አምባሳደሮች የአሜሪካ አምሳደር ጌታ ፓሲ፣ የኬንያ…

ኢትዮጵያ 2 ነጥብ 2 ሚሊየን የኮቪድ 19 ክትባት ልትረከብ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ኮቫክስ ከተሰኘው አለምአቀፍ ጥምረት 2 ነጥብ 2 ሚሊየን የኮቪድ 19 ክትባት ልትረከብ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መንግስት ክትባቱን የፊታችን እሁድ እንደሚረከብ ከጤና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…