Fana: At a Speed of Life!

የዝናብ ውኃ ማቆር ለሀገራዊ የግብርና ምርታማነት ግባችን በእጅጉ የሚያስፈልግ ተግባር ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝናብ ውኃ ማቆር ለሀገራዊ የግብርና ምርታማነት ግብ እስፈላጊ ተግባር መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ በየቤቱ የዝናብ ውኃ ማቆር ልምድ እየጨመረ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህም ለሀገራዊ…

አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከርና ህግን በማክበር እና በማስከበር ሴቶች ያላቸዉ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሴት አሽከርካሪዎችና የትራፊክ ፖሊሶች በመንገድ ደህንነት ፣ በትራፊክ ህግ፣ አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከር ፣ የትራፊክ አደጋ መንስኤዎች እና በማሽከርከር ስነ ምግባር ላይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ…

የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ሁለት ደንቦችን መርምሮ አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 226ኛ መደበኛ ሰብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቷል፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ ከተቋማት በቀረቡለት የተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አፈፃፀም ለማሻሻል የሚያግዙ ጥያቄዎችን…

ሴቶች የተሻለ ቦታ እንዲደርሱ በትምህርት ቤቶች ምቹ ሁኔታን መፍጠር ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ቱሉ ዲምቱ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በትምህርት ቤት ውስጥ እየተደረገ ስላለው የሴት ተማሪዎች…

ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን 2 ለ1 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ ዛሬ ረፋድ 15ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማን ከሃዋሳ ከተማ አገናኝቷል፡፡ በጨዋታውም ሰበታ ከተማ ሃዋሳ ከተማን 2 ለ1 በሆነ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ‘የመደመር መንገድ’ መጽሐፍ ነገ ገበያ ላይ እንደሚውል አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 'የመደመር መንገድ' የተሰኘው መጽሐፍ ነገ ገበያ ላይ እንደሚውል አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መጽሐፉ፥ የለውጡን ፈለግ እና መደመር ያለፈበትን መንገድ ወደ ኋላና ወደ ፊት፣ መለስ ቀለስ እያለ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ምክትል ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ምክትል ኮሚሽነር አምባሳደር ክዌሲ ኳሪቴይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ ደመቀ ምክትል ኮሚሽነሩ በኢትዮጵያ የጋና አምባሳደር…

መራጮች በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ንቁ ተሳታፊ መሆን አለባቸው- ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርጫ ዋና ተዋናይ የሆኑት መራጮች እያንዳንዱን ሂደት በንቃት መሳተፍ እንዳለባቸው ምሁራን አሳሰቡ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ አቶ ከተማው ሙልዬ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ ምርጫ…

አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ በማርዋዲ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ትዝታ ሙሉጌታ በማርዋዲ ዩኒቨርሲቲ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች እንዲሁም በመማር ማስተማር…

ደቡብ ሱዳን የሃገር ውስጥ በረራ አገልግሎት የሚሰጠውን አየር መንገድ አገደች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን አንድ አነስተኛ አውሮፕላን መከስከሱን ተከትሎ የሃገር አየር መንገዱን ማገዷ ተሰማ፡፡ የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር አውሮፕላኑ ማክሰኞ መከስከሱን ተከትሎ አየር መንገዱ በጊዜያዊነት በረራ እንዳያደርግ አግደዋል፡፡…