Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል በበጋ መስኖ የለማ ከ130 ሺህ ሄክታር በላይ የስንዴ ምርት መሰብሰብ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጋ መስኖ የለማ ከ130 ሺህ ሄክታር በላይ የስንዴ ምርት የመሰብሰብ ስራ የተጀመረ ሲሆን በአማራ ክልል በመስኖ ልማት የተሸፈነው ሰንዴ ተሰፋ ሰጭ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በመጀመሪያው ዙር የበጋ መስኖ የስንዴ ልማት…

ሚኒስቴሩ ሀሰተኛ ደረሰኝ በማሰራጨት ሲያጭበረብሩ የነበሩ 42 ድርጅቶች መለየታቸውን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ደረሰኝ በማሰራጨት ሲያጭበረብሩ የነበሩ 42 ድርጅቶች መለየታቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ድርጅቶቹ ባለፉት ሰባት ወራት በሃሰተኛ ደረሰኝ ሲያጭበረብሩ የነበሩና በጥናት የተለዩ መሆናቸውንም አስታውቋል፡፡…

ኢትዮጵያውያን ምሁራን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ የሚቃወም ደብዳቤ ለፀጥታው ምክር ቤት አስገቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምሁራን አሜሪካ እና የተወሰኑ ምዕራባውያን ሃይሎች በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት እያደረጉት ያለውን ጥረት የሚቃወም ደብዳቤ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት፣ ለአውሮፓ ህብረትና ለሩሲያ…

ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማ 1 ለ1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል፡፡ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማን አገናኝቷል፡፡ ጨዋታውም 1 ለ1 በሆነ አቻ ውጤት…

በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በኢትዮጵያ ያለውን ትክክለኛ ሁኔታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅና በኢትዮጵያ ላይ እየተፈጸሙ ያሉ ተገቢ ያልሆኑ ጫናዎችን ለመቃወም የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል።…

በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኒውዮርክ ታይምስ እና ሲ ኤን ኤን ቢሮዎች በመገኘት ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የሚኖሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኒውዮርክ የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጽህፈት ቤት፣ በኒውዮርክ ታይምስ እና ሲ ኤን ኤን ቢሮዎች በመገኘት ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ የአፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ተፈፅሟል የተባለውን…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ስርአት ማዘመኛ የ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ ክፍያዎች ስርአት ማዘመኛ የ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የክፍያ ስርአቱን መሠረተ ልማት ለማዘመን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ…

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች ለመተካት የዘር እሴት ሰንሰለቶችን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምርጥ ዘር ብዜት አቅርቦትና ስርጭት ላይ ያለውን የእሴት ሰንሰለት በመገምገም ዘርፉን ማዘመን የሚያስችል ከፌዴራል፣ ክልሎች እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ…

በኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ ልዑክ በጅቡቲ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ የልዑካን ቡድኑ ጅቡቲ ሲደርስ የጅቡቲ ፖሊስ ኃይል ዳይሬክተር ኮሎኔል አብዱላሂ አብ ፋራህ ፣ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር…