የሀገር ውስጥ ዜና 24 የተጓተቱ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጠናቀቀ Feven Bishaw Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ቢሮ በክልሉ በተለያዩ አካበቢዎች ግንባታቸው የተጓተቱና የመልካም አስተዳደር ችግር ፈጥረው የነበሩ 24 የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ማጠናቀቁን ገለጸ። በቢሮዉ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ክትትል…
ስፓርት ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን አሸነፈ Feven Bishaw Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ዛሬ ረፋድ 14ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማ አባጅፋርን ከአዳማ ከተማ አገናኝቷል፡፡ በጨዋታው ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን 2ለ1…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ደቡብ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከቀነሰ የተቀመጡ ገደቦችን እንደምታላላ አስታወቀች Feven Bishaw Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከቀነሰ የተቀመጡ ገደቦችን እንደምታላላ አስታወቀች፡፡ የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተቀመጡ እገዳዎች ከደረጃ ሶስት ጀምሮ እስከ አንድ እንደሚወርድ አስታውቀዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል እውነተኛ ታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ከምሁራን ብዙ ይጠበቃል – ዶክተር ሒሩት ካሳው Feven Bishaw Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድል እውነተኛ ታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ከምሁራን ብዙ እንደሚጠበቅ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሒሩት ካሳው ተናገሩ። ባለፉት ዓመታት የተዛባውን ታሪክ ለማስተካከል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ብዙ መስራት…
ስፓርት የ2013 የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ስፖርቶች ሻምፒዮና መካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ስፖርቶች ሻምፒዮና በኮምቦልቻ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ሻምፒዮናው በኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን አዘጋጅነትና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስተናጋጅነት በኮምቦልቻ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ለትግራይ ክልል 100 ሚሊየን ብር እና 35 ሚሊየን ብር የሚገመት የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 100 ሚሊየን ብር እና 35 ሚሊየን ብር የሚገመት የቢሮ ቁሳቁስ፣ 3 አምቡላንስ እና 2 መኪናዎችን ለትግራይ ክልል ድጋፍ አደረገ ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ መቐለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ Feven Bishaw Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ፡፡ ፓርቲው የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ የማድረግ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ መርሃ ግብሩ…
ስፓርት ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ Feven Bishaw Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ጎል ያሬድ ባየህ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሞሪንጋ ተክል ለመድሀኒትነት እንደሚውል በምርምር ተረጋገጠ Feven Bishaw Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሞሪንጋ (ሽፈራው) እየተባለ የሚጠራው ተክል ለተለያዩ በሽታዎች ለመድሃኒትነት መዋል እንደሚችል በምርምር መረጋገጡን የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በሞሪንጋ ዙሪያ በተደረጉ የምርምር ስራዎች ዙሪያ የሚመክር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጌዲኦ ዞን በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ Feven Bishaw Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዲኦ ዞን ዲላ ከተማ በ50 ሚሊየን ብር ወጪ በግለሰብ የተገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ። በ2 ሺህ ካሬሜትር ላይ ያረፈው ሠላም መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጌዲኦና አጎራባች አከባቢዎች ረዥም እርቀት ተጉዘው…