አባቶቻችን በአድዋ ድል የሀገራችዉን ሉአላዊነት ለማስከበር የሠሩትን አኩሪ ታሪክ ወጣቱ በልማት ሊደግመው ይገባል – አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አባቶቻችን በአደዋ ድል የሀገራችዉን ሉአላዊነት ለማስከበር የሠሩትን አኩሪ ታሪክ ወጣቱ በልማት ሊደግመው ይገባል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ተናገሩ፡፡
125ኛው የአደዋ ድል በአል በአፋር ክልል ደረጃ…