Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ በ673 የምርጫ ክልሎች የምርጫ ቁሳቁስ መጓጓዙን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ673 የምርጫ ክልሎች የምርጫ ቁሳቁስ መጓጓዙን አስታወቀ። በየደረጃው የሚገኙ የክልል አመራሮች ለምርጫ ቁሳቁስ ማጓጓዣ እንዲተባበሩ ጠይቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመራጮች የምዝገባ መረጃና…

በሮቢት ከተማ የብልፅግና ፓርቲን እና የለውጥ አመራሩን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ሮቢት ከተማ የብልፅግና ፓርቲን እና የለውጥ አመራሩን የሚደግፍ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ ፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ለውጡን የሚያደናቅፍ የሴራ ፖለቲካን እናወግዛለን፣ ፈተናዎችን እየመከትን የለውጡን…

2 ቢሊየን ብር የሚጠጋ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት 1 ቢሊየን 988 ሚሊየን 214 ሺህ 981 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 1 ቢሊየን 608 ሚሊየን 582 ሺህ…

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በነዳጅ ምርቶች ግብይት ወቅታዊ ሁኔታ እና የሪፎርም ተግባራት ዙሪያ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በነዳጅ ምርቶች ግብይት ወቅታዊ ሁኔታ እና የሪፎርም ተግባራት ዙሪያ ውይይት አካሄደ፡፡ ውይይቱ የነዳጅ እና የነዳጅ ውጤቶች አቅርቦት ስርጭትና ግብይት ፍትሃዊነት፣ ተደራሽነትና የቁጥጥር…

አሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን በይፋ ክለቡን መረከባቸው ተነገረ፡፡ አሰልጣኙ ከዚህ በፊት የወልዋሎ አዲግራት እግር ኳስ ክለብን ጨምሮ አዳማ ከተማ፣ ፋሲል ከነማ፣ ወልድያ ከተማ እና ጅማ አባ…

ኢትዮጵያ በ2021 የገልፍ የምግብ እና መጠጥ ንግድ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2021 የገልፍ የምግብ እና መጠጥ ንግድ አውደ ርዕይ በዱባይ ተከፍቷል፡፡ አውደ ርዕዩን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከፍተዋል ፡፡ በዘርፍ የተሰማሩ ኢንዱስትሪዎችን ማስተዋወቅ…

125ኛው የአድዋ ድል በዓል በአሶሳ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)125ኛው የአድዋ ድል በዓል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በዓሉ በተከበረበት ወቅት የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ወይዘሪት ምስኪያ አብደላ የአድዋ ድል ለሀገር ዳር ድንበር መከበር እምነት፣ ቋንቋ፣ ዘር፣…

የብልጽግና ፓርቲ ከፌደራል ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በበጀት አመቱ አጋማሽ ቁጥጥር ሪፖርት፣ በምርጫ ስትራቴጂ እና ማኒፌስቶ ዙሪያ ከፌደራል ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያየ። ፓርቲው በበጀት አመቱ አጋማሽ የፌደራል ተቋማት አደረጃጀት አፈፃፀም ሱፐርቪዥን ግኝቶች…

በበጀት አመቱ ስድስት ወራት የአቪዬሽን ባለስልጣኑ ለ214 ባለሙያዎች አዲስ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤ.ቢ.ሲ) በበጀት አመቱ ስድስት ወራት የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ለ214 ባለሙያዎች አዲስ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ መስጠቱ ተገለፀ፡፡ የባለሰልጣኑ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አንሙት ለማ ለፋና…

የሃይማኖት ተቋማት ስለሰላም ፣አንድነት እና መቻቻል ከማስተማር ባለፈ በማህበረሰባዊ ልማት ላይ እያደረጉ ያለውን ተሳትፎ በይበልጥ ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል-…

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እንዲመሰረት አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ። በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እንደገለጹት…