Fana: At a Speed of Life!

የቡርጂ ብሄር የዘመን መለወጫ በዓል “ወናንካ አያና” ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡርጂ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ የቦረና፣ ጉጂ፣ ጌዲኦ፣ ኮንሶ፣ ኮሬ እና የደራሼ ብሄረሰቦች ተወካዮችም መገኘታቸው ተገልጿል። በዚህ ወቅት የቡርጂ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 4 ለ 2 አሸነፈ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ጎሎች አቤል እንዳለ በ12ኛው፣ ጌታነህ ከበደ በ32ኛው፣ አማኑኤል…

125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት በፓናል ውይይት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የኅብረ ብሔራዊ አንድነት አርማ” በሚል መሪ ቃል በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት በዌቢናር ውይይት ተከበረ፡፡ በደቡባዊ አፍሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር…

6 ሺህ 142 ኩንታል ስኳርና ጨው በህገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ 6 ሺህ 142 ኩንታል ስኳርና በአዮዲን ያልታከመ ጨው መያዙ ተገለፀ፡፡ የወረዳው ንግድና ገበያ ልማት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሰይድ ይማም እንደገለጹት÷ ስኳር እና…

ብዘሃነታችንን በአግባቡ ይዘን ለኢትዮጵያን ብልጽግና መሠረት እንጥላለን- የአፋር ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የአፋ መፍቻ ቋንቋ ቀን በሠመራ ከተማ እየተከበረ ነው። የምክር ቤቱ አፈ- ጉባኤ ወይዘሮ አሚና ሴኮ በበዓሉ አከባበር ሥነ-ሥርዓት ወቅት የቋንቋም ሆነ የአመለካከት እንዲሁም የባህል ብዘሃነታችን በአግባቡ…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ሕብረት ትምህርት ቤት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በካርቱም የኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ህብረት ትምህርት ቤት ጎብኝተዋል። አምባሳደሩ በጉብኝታቸው ወቅት ከተማሪዎችከመምህራንና አስተዳደር አካላት እንዲሁም ከወላጅ ተወካዮች ጋር ውይይት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የ’ገበታ ለሀገር’ መርሐ ግብር የሶስቱን መዳረሻዎች መገለጫ በኤግዚቢሽን መልክ እንዲቀርብ አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ የጎርጎራ፤ወንጪ እና ኮይሻ መዳረሻዎችን መገለጫ በኤግዚቢሽን መልክ እንዲቀርብ አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ለረዥም ጊዜ…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በወታደራዊ ጉዳዮች ላይ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች መካከል ወታደራዊ ስምምነት ተፈረመ፡፡ በደቡብ ሱዳን ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ጆንሰን ጁማ ኡኮት የተመራው የደቡብ ሱዳን የመከላከያ ከፍተኛ ጀኔራል መኮንኖች ልዑክ፥…

የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመኖሪያ ቤቶችን ሊያስገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንደስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሐዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የሰራተኞች የመኖሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ የከተማውን የቤት አቅርቦት ችግር ይቀርፋል የተባለው ይህ ፕሮጀክት…

ኢማኑኤል ማክሮን ምዕራባውያን ካከማቹት የኮሮና ክትባት ከ4 እስከ 5 በመቶውን ለታዳጊ ሃገራት እንዲሰጡ ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሀብታም ሃገራት ካከማቹት የኮሮና ቫይረስ ክትባት 5 ከመቶውን ለታዳጊና ድሃ ሃገራት እንዲሰጡ ጠየቁ፡፡ ማክሮን የቡድን ሰባት አባል ሃገራት በበይነ መረብ ከሚያካሂዱት ስብሰባ ቀደም ብሎ…