የሀገር ውስጥ ዜና 4 ሺህ 320 ኪሎ ግራም አደንዛዥ እጽ ተያዘ Feven Bishaw Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጉሙሩክ ኮሚሽን 4 ሺህ 320 ኪሎ ግራም አደንዛዥ እጽ መያዙን አስታወቀ፡፡ እጹ የተያዘው በኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ ተጭኖ ከሻሻመኔ ወደ ሞያሌ ሲጓጓዝ መሆኑ ታውቋል፡፡ የአደንዛዥ እጹ ግምታዊ ዋጋም ከ17 ሚሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በሁሉም ክልሎች እንዲከበር ሲሰራ የቆየው ስራ ስኬታማ እንደነበር ተገለፀ Feven Bishaw Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ125ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አከባበር በማስመልከት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የዘንድሮው የዓድዋ ድል በዓል አከባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረትና የጀርመን መንግሥት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 22 መኪኖችን አበረከቱ Feven Bishaw Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአውሮፓ ህብረትና የጀርመን መንግሥት በጋራ ያበረከቱለትን 22 መኪኖች ተረክቧል፡፡ የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በተገኙበት የተፈጸመው ርክክብ 12 ሃርድ ቶፕ እና 10 ፒክ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ለቱኒዚያ 100 ሺህ የኮሮና ክትባት ልትለግስ ነው Feven Bishaw Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ለሰሜን አፍሪካዊቷ ሃገር ቱኒዚያ 100 ሺህ ዶዝ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለመለገስ መወሰኗ ተገለፀ፡፡ እርዳታው በቱኒዚያ እና በቻይና መካከል ያለውን የቆየ ወዳጅነት በመመልከት እና ቱኒዚያ ወረርሸኙን ለመከላከል የምታደርገውን…
የሀገር ውስጥ ዜና 115 ዜጎች ከኦማን ተመለሱ Feven Bishaw Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 115 ዜጎች ከኦማን ሙስካት ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ዜጎቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ኮቪድ 19ኝን በመከላከል የመማር ማስተማር ስራዋን ያስቀጠለችበትን ተሞክሮ ለዓለም አቀፉ የትምህርት ውይይት መድረክ አቀረበች Feven Bishaw Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የትምህር ውይይት ላይ ተሳትፋለች። በመድረኩ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ገረመው ሁሉቃ ትምህርት ቤቶች በተዘጉበት ወቅት የመማር ማስተማር ስራውን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ማስቀጠል መቻሉን ተናግረዋል።…
ስፓርት የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ዘርዓይ ሙሉን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ Feven Bishaw Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አዲስ አሰልጣኝ መሾሙን አስታወቀ፡፡ አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል ራሳቸውን ከአዳማ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ማግለላቸው ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም የአዳማ ከተማ ቦርድ አሰልጣኝ ዘርዓይ…
ስፓርት ድሬዳዋ ከተማና ሃዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ Feven Bishaw Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡ ድሬዳዋ ከተማን ከሃዋሳ ያገናኘው ጨዋታ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የፕሪሚየር ሊሩ ቀጣይ ጨዋታ ከሰዓትም የሚቀጥል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊ እርቅ ምንድን ነው? በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት ኢትዮጵያዊ እርቅ ምንድን ነው? በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ፡፡ የመድረኩ ዓላማ የሰላም ሚኒስቴር ባለፉት ሶስት ወራት በየደረጃው ሲያካሄድ ለነበረው የማህበረሰብ አቀፍ የምክክር መድረክ የማጠቃለያ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና 17 ኪ.ሜ ርዝመት ያላቸው አዳዲስ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች የኮንትራት ውል ተፈረመ Feven Bishaw Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን 17 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸው የአስፋልትና የኮብል መንገዶችን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ዋጋ የኮንትራት ውል ተፈራርሟል፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር…