ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከወላይታ ዲቻ አቻ ተለያዩ Feven Bishaw Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 12 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማና ወላይታ ዲቻ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ በባህርዳር ከተማ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በቅንጅት ይሰራል ተባለ Feven Bishaw Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በዛሬው ዕለት ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤት ኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች መሃል ባህር ዳር ከተማን ለማስተዋወቅ መግባባት ላይ ተደረሰ Feven Bishaw Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ከተማን የተፈጥሮ ውብ ገጽታ እና የመስህብ ስፍራዎችን ለዓለም ለማስተዋወቅ ከዲ ኤስ ቲቪ የልዑካን ቡድን ጋር እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ባህር ዳር ከተማ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ከሳምንቱ መጨረሻ ጀምሮ ታስተናግዳለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የመማሪያ ክፍል ማስፋፊያ ግንባታዎች ተጠናቀው ተመረቁ Feven Bishaw Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ አስተዳደሩ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የተመረጡ ትምህርት ቤቶች ሲከናወን የቆየው የመማሪያ ክፍል ማስፋፊያ ግንባታዎች ተጠናቀው ተመረቁ፡፡ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ የተማሪዎችን ተጋላጭነት ለመቀነስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ለማሳለጥ የሚያግዙ 46 ተሽከርካሪዎች ርክክብ ተካሄደ Feven Bishaw Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ለማሳለጥ የሚያግዙ 46 ተሽከርካሪዎች ርክክብ ተካሄደ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ተሸከርካሪዎቹ በክልሉ የሚከናወኑ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ሱዳን ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ጆንሰን ጁማ ኡኮት የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ Feven Bishaw Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ጆንሰን ጁማ ኡኮት የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ ፡፡ ልዑኩ አዲስ አበባ ሲገባ የኢትዮጵያ መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሀኑ ጁላ እና ከፍተኛ የመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጌዴኦ ብሄር ዘመን መለወጫ የዳራሮ በዓል ተከበረ Feven Bishaw Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ብሄር ዘመን መለወጫ የዳራሮ በዓል በዲላ ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡ የእለቱ መርሃ ግብርም በጌዴኦ አባገዳዎች የተከፈተ ሲሆን በበዓሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ወቅት ግጭት ቀስቃሽ የሆኑ የጥላቻ ንግግሮችንና አንድን ማህበረሰብ ከሌላው ማህበረሰብ የሚያቃርኑ ትርክቶችን ከማንሳት… Feven Bishaw Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ወቅት ግጭት ቀስቃሽ የሆኑ የጥላቻ ንግግሮች፣ ሃሰተኛ መረጃዎች እና አንድን ማህበረሰብ ከሌላው ማህበረሰብ የሚያቃርኑ ትርክቶችን ከማንሳት መቆጠብ እንዳለባቸው ምሁራን አሳሰቡ፡፡ ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ለመተከል ተፈናቃዮች የአልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ለመተከል ተፈናቃዮች በ2 ሚሊየን ብር ወጪ የአልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገች። በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ምክትል ፕሬዚዳንት መጋቢ ለወየሁ ስንሻው እንደገለፁት÷ ድጋፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በኦብነግ አመራሮች መካከል ያለውን አለመግባባት አስመልክቶ የቀረቡትን ሰነዶች በመመርመር ውሳኔ ማስተላለፉን አስታወቀ Feven Bishaw Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ)ን አስመልክቶ ውሳኔ አስተላለፈ:: በእነ አቶ ራያል ሃሙድ በኩል ከጥር 12-15 ቀን 2013 ዓ.ም. ተካሂዷል የተባለው አስቸኳይ የማዕከላዊ…