Fana: At a Speed of Life!

የዳዉሮ ዞንና የኮንታ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳዉሮ ዞንና የኮንታ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ:: ነዋሪዎቹ በሰልፉ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጎን በመቆም የተጀመረውን የልማት ጉዞ እናስቀጥላለን፣…

ቋሚ ኮሚቴው የአካባቢ ጸጋዎች የስራ እድል መፍጠሪያ ሊሆኑ እንደሚገባ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽን እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአካባቢ ጸጋዎች የስራ እድል መፍጠሪያ ሊሆኑ እንደሚገባ ገልጿል፡፡ ኮሚቴው የፌደራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራ እና ምግብ ዋስትና…

በቴክኖሎጂ የተደገፈ የዲፕሎማሲ ሥራ ማከናወን እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሹመት ደብዳቤ ለተሰጣቸው አምባሳደሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው። ስልጠናው በዓለም አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ፣ በቪየና ኮንቬንሽን፣ በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ፣ በሃገሪቱ የዲፕሎማሲ ታሪክ ፣ በሃይድሮ…

በወልቂጤ ከተማ በመንግስትና በህብረተሰቡ ተሳትፎ የተገነባ የ2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ22 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር በመንግስት እና በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነባው 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤትግንባታ ተጠናቆ ተመረቀ፡፡ ህንፃው ባለ 5 ወለል ሲሆን 2ሺህ ተማሪዎችን…

የበረዶ ግግር መደርመስ ባስከተለው ከፍተኛ ጎርፍ ቢያንስ 14 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የሂማሊያ ተራራ የበረዶ ግግር ተደርምሶ ባስከተለው ከፍተኛ ጎርፍ በጥቂቱ የ14 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በጎርፉ ሳቢያ ህይወታቸው ካለፈው በተጨማሪ 150 ሰዎች የገቡበት አልታወቀም ነው የተባለው፡፡ ከጠፉት…

በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱ ተነገረ፡፡ በምስራቃዊ የሃገሪቱ ክፍል አንድ በኢቦላ ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱን የሃገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ቡቴምቦ በተባለው ከተማ…

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የሃይማኖት አባቶች፣ የአደረጃጀት ተወካዮች፣ ምሁራን፣ የአድቮኬሲና ሌሎች አካላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በሁሉም ስቴቶች የሚገኙ ከ800 በላይ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የሃይማኖት አባቶች፣ የአደረጃጀት ተወካዮች፣ ምሁራን፣ የአድቮኬሲና ሌሎች አካላት በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የዙም ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ በዋሺንግተን…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ ረገድ የተጀመረውን ተግባር ለማስቀጠል ያለመ የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች…

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ ረገድ የተጀመረውን ተግባርን ለማስቀጠል ያለመ በክልሉ የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ኮንፈረንስ በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ…

በመዲናዋ ባለፉት 6 ወራት ለ229 ሺህ 370 ነዋሪዎች አዲስ የስራ እድል ተፈጥሯልበመዲናዋ ባለፉት 6 ወራት ለ229 ሺህ 370 ነዋሪዎች አዲስ የስራ እድል…

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 6 ወራት ለ229 ሺህ 370 ነዋሪዎች አዲስ የስራ እድል መፈጠሩን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከተፈጠሩት የስራ እድሎች ውስጥም 179 ሺህ ቋሚ ስራ ሲሆን ተጠቃሚ…

ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስትራቴጂካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ሰፋፊ የንቅናቄ ስራዎች ይካሄዳሉ -ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስትራቴጂያካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ሰፋፊ የንቅናቄ ስራዎች እንደሚካሄዱ የሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ ገለጹ። የሴቶች፣ህጻናትና…