Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ፊቤላ የዘይት ፋብሪካን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቀን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት የማምረት አቅም ያለውን ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ መረቁ፡፡ የሀገሪቱን የምግብ ዘይት አቅርቦት 60 በመቶ የመሸፈን አቅም እንዳለው የተነገረለት ፊቤላ ኀላፊነቱ…

5ኛው የብስክሌተኞችና የእግረኞች ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የብስክሌተኞችና የእግረኞች ቀን በመላዉ የሀገሪቱ ከተሞች ተከበረ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ኢንጂነር የኋላሸት ጀመረ በአዲስ አበባ ከቤቴል ሚካኤል- አንፎ ስላሴ በተካሄደዉ መርሃ ግብር ተገኝተው እንዳሉት የትራፊክ አደጋን…

በጋምቤላ ክልል አስተማማኝ ሰላምን በማስፈን የህግ የበላይነት እንዲከበር በሚደረገው ጥረት የሚሊሻ አባላት ሚና ከፍተኛ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተመልምለው በኢታንግ ልዩ ወረዳ ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ 810 ያህል የሚሊሻ አባላት ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ቴንኩይ ጆክ እንዳሉት ÷ህግና ስርዓት መሬት…

የሀረሪ ክልል ፣ የስልጤ ዞንና የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ፣ የስልጤ ዞንና የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግስት አመራር የመጣውን ሀገራዊ ለውጥ በመደገፍ ነው…

በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም መሠረት ፡- ቤንዚን 25 ብር ከ82 ሳንቲም…

በሐዋሳ ከተማ በአላሙራ ተራራ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በአካባቢው ህብረተሰብ ርብርብ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ አላሙራ ተራራ ላይ ለጌዜው መንስኤው ባልታወቀ ምክንያት ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በአካባቢው ህብረተሰብና በፀጥታ አካላት ርብርብ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ፡፡ የእሳት አደጋው ምሽት 7 ሰዓት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን መረቁ፡፡ በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ፣የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እና ሌሎችም…

የአማራ ክልል መንግሥት መሬት የማስለቀቅ ውሳኔ ውክልናን ለወረዳና ከተማ አስተዳደሮች ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት "የህዝብን ጥቅም ለማሰጠበቅ" መሬት የማስለቀቅ ውሳኔ ውክልናን ለወረዳና ከተማ አስተዳደሮች ሰጥቷል። የክልሉ መንግስት ውሳኔ ተግባራዊ እንዲደረግም በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገር…

የዓለም ምግብ ፕሮግራም 400 ሚሊዮን ዶላር መድቦ ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ሠብዓዊ ድጋፍ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት እንደሚያቀርብ አስታወቀ። በመቀሌ የምግብ ማከማቻ መጋዘን 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎችን ለሁለት ወራት መመገብ የሚያስችል እህል መከማቸቱን…

በትግራይ ክልል 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ዜጎች ሠብዓዊ ድጋፍ አግኝተዋል …ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ዜጎች ሠብዓዊ ድጋፍ እንዲያገኙ መደረጉን የሠላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። በክልሉ 800 ሺህ ዜጎች የአልሚ ምግብ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ​ብለዋል። ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሊን የተመራ…