Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ክልል ከሙቀት ጋር ተያይዞ የመንግስት የሥራ ሠዓት ለውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙቀቱ መጠን እየጨመረ በመምጣቱ የመንግስት የሥራ ሠዓት ለውጥ መደረጉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ፒተር ሆዎ እንደገለጹት የሙቀቱ መጠን እየጨመር በመምጣቱና ለስራ…

ከሱዳን የሙዚቀኞች ማህበር ተወካዮች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካርቱም የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሱዳን ሙዚቀኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ሃይደር ሀሚት፣ የማህበሩ አባል ከሆኑት ኢማድ ሁሴን እና ሲዲቅ ሞሂ ጋር ውይይት አደርገዋል። በውይይቱ…

የጉምሩክ ኮሚሽን ዘመናዊ የመረጃ ልውውጥ ስርዓትን መተግበር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን እና ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዘመናዊ የመረጃ ልውውጥ ስርዓትን መተግበር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በፊርማ ስነስርዓቱ ላይ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቀበታ መረጃን በአግባቡ…

በአንኮበር በመኪና አደጋ የስድስት ሰዎች አለፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንኮበር በተከሰተ የመኪና አደጋ የስድስት ሰዎች አለፈ፡፡ አደጋው ዛሬ ሌሊት ከሀርአምባ ወደ አንኮበር ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የጭነት ተሽከርካሪ በሀርአምባ ቀበሌ ልዩስሙ ልጄን አደራ በተባለ ቦታ ሲደርስ በመገልበጡ…

ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ከውጭ ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ሊሳተፉባቸው በሚችሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ምክክር እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ከውጭ ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ሊሳተፉባቸው በሚችሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር እያደረገ ነው። በመድረኩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ…

በጉራጌ ዞንና በሚዛን አማን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞንና በሚዛን አማን ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ ከጉራጌ ዞን ወረዳዎች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ናቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እየሰጡት ያለውን የለውጥ አመራርና…

ባለሥልጣኑ ባለፉት 6 ወራት 622 ሚሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት 622 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ዉሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ገቢው የተሰበሰበው ከውሃ የአገልግሎት ክፍያ እንዲሁም ከልዩ ልዩ የገቢ ርዕሶች መሆኑ ታውቋል፡፡ በባለሥልጣኑ ጥናት…

ህፃናትና የትምህርት ተቋማት ህዝቡ ከነበረበት የድህነትና ኋላ ቀርነት አዙሪት እንዳይወጣ የሚፈልጉ ኃይሎች መጠቀሚያ እንዳይሆኑ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ጥሪ…

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ተቋማት የጥፋት ኃይሎች መጠቀሚያ እንዳይሆን ህብረተሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጥሪ አቀረበ፡፡ የክልሉ መንግስት ባስተላለፈው ጥሪ የትምህርት ተቋማት ህዝቡ ትናንት ከነበረበት የድህነትና…

የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚግዝ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያገለግሉ…

በደብረ ማርቆስ ከተማ ተከስቶ ነበረው የእሳት አደጋ በህብረተሰቡ እና በወጣቶች ትብብር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በደብረ ማርቆስ ከተማ ተከስቶ ነበረው የእሳት አደጋ በህብረተሰቡ እና በወጣቶች ትብብር በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ፡፡ አደጋው ዛሬ ከጠዋቱ 12:40 አካባቢ ቀበሌ ዐ1 ልዩ ቦታው ቄራ የደረሰ ሲሆን የንብረት ውድመት…