Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 6 ወራት በሁሉም መስኮች የተመዘገቡት አፈጻጸሞች አበረታች መሆናቸውን ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት በሁሉም መስኮች የተመዘገቡት አፈጻጸሞች አበረታች እና ተስፋ ሰጪ ጅምሮች ከተማዋ ወደ ብልፅግና ለምታደርገው ጉዞ በእጅጉ የሚያግዙ መሆናቸውን ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። የገጠሙን ችግሮችና ህዝባችን…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ከሃዋሳ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማና ሃዋሳ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። በጨዋታው ሁለቱም ቡድኖች ግብ ማስቆጠር አልቻሉም፡፡…

የሰላም ሚኒስትሯ ከተመድ ዋና ጸሀፊ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

የአዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ ልዩ መልዕክተኛ ፓርፌይት ኦናንጋ-አንያንጋ ጋር ተወያዩ፡፡ ወይዘሮ ሙፈሪሃት በኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት አብሮነትንና ሀገራዊ መግባባትንና ለማዳበር…

በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የተጎዱ ሠራተኞችን ለመደገፍ የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተጎዱ የጨርቃጨርቅና አልባሳት ዘርፍ የሚሰሩ ሠራተኞችን ለመደገፍ የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ፡፡ ድጋፉ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የስራ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ጎል ዳዊት እስጢፋኖስ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡…

ለአቶ ጃዋር መሃመድ አራት የሞባይል ሲም ካርዶችን ሊያቀብሉ ሲሉ በቁጥጥር ስር ውለዋል ተብለው ፍርድ ቤት የቀረቡት ሃምዛ ጀማል ጉዳያቸው ታይቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በሚገኙት ለአቶ ጃዋር መሃመድ አራት የሞባይል ሲም ካርዶችን ሊያቀብሉ ሲሉ በቁጥጥር ስር ውለዋል ተብለው ፍርድ ቤት የቀረቡት ሃምዛ ጀማል ጉዳያቸው ታይቷል፡፡ ተጠርጣሪው በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ…

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ 2 ለ 2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። ተመስገን ደረሰ ለጅማ አባጅፋር ሁለቱንም ግቦች ሲያስቆጥር…

በአማራ ክልል ከ40 በላይ የከበሩ የጌጣጌጥ ማዕድናት ቢኖሩም እሴት ጨምሮ ለገበያ በማቅረብ የሚገኘው ገቢ ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ40 በላይ የከበሩ የጌጣጌጥ ማዕድናት ቢኖሩም እሴት ጨምሮ ለገበያ በማቅረብ የሚገኘው ገቢ ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የከበሩ የጌጣጌጥ ማዕድናት በክልሉ በብዛት ይገኙ እንጅ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ለአካባቢው ማኅበረሰብ…

የትራፊክ አደጋን በሚጠበቀው መጠን መቀነስ አለመቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ ልማት ኮንስትራክሽን እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የትራፊክ አደጋ በሚጠበቀው መጠን ባለመቀነሱ በትኩረት እንዲሰራ አሳስቧል፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ ልማት ኮንስትራክሽን እና…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 5 ለ 0 አሸንፏል። አቡበክር ናስር የኢትዮጵያ ቡናን ሶስት ግቦች በማስቆጠር ሐት ትሪክ ሲሰራ…