የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ ዶክተር አዲስ ዓለም ባሌማ ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ 12 ቀናት ለፖሊስ ፈቀደ Feven Bishaw Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ዶክተር አዲስ ዓለም ባሌማ ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ 12 ቀናት ለፖሊስ ፈቀደ። ዶክተር አዲስ ዓለም ባሌማ በተጠረጠሩበት ህገ መንግስቱን እና ህገ መንግስታዊ ስርአቱን በሃይል ለመናድ ሙከራ ወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በህገወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ የቀበሌ ቤቶች ለችግር ለተጋለጡ የከተማዋ ነዋሪዎች ተላለፉ Feven Bishaw Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ እና በኢ-ፍትሃዊ መንገድ ተይዘው የነበሩ የቀበሌ ቤቶችን በማስለቀቅ ለተለያዩ ችግሮች ለተጋለጡ የከተማዋ ነዋሪዎች እየተላለፉ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ ለማሻሻል ወደ ተግባር የገባው የሊዝ ፋይናንስ ስርዓት የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ ሊሆን እንደሚገባው ተገለፀ Feven Bishaw Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ ለማሻሻል ወደ ተግባር የገባው የሊዝ ፋይናንስ ስርዓት የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ ሊሆን እንደሚገባው የግብርና ሚኒስቴር ጠየቀ። የግብርና ሚኒስቴር ከፋይናንስ ተቋማት ጋር በሊዝ ፋይናንስ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ Feven Bishaw Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዲያ ሆሳዕና 1ለ 1 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። ዳዋ ሁቴሳ ለሃዲያ ሆሳዕና ግቧን ሲያስቆጥር በተመሳሳይ ሄኖክ…
ቢዝነስ አስተዳደሩ በ6 ወር ውስጥ ከ596 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ Feven Bishaw Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በ6 ወር ውስጥ ከ596 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ በዚህም የእቅዱን 93 በመቶ ማሳካት መቻሉን ነው የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሐመድ የተናገሩት፡፡…
ፋና 90 በኦሮሚያ ክልል በዚህ ዓመት በ130 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የቆላ ስንዴን ለማምረት እየተሰራ ይገኛል Feven Bishaw Feb 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=XM8rawQBwic
ፋና 90 በምርጫ ወቅት የመገናኛ ብዙሃን ጥንቃቄ Feven Bishaw Feb 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Mg3tjEKkBKM
ፋና 90 አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር ተወያይተዋ Feven Bishaw Feb 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=YUkukM2i620
የሀገር ውስጥ ዜና ብርጋዴል ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም የተመድ የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆነው ተሾሙ Feven Bishaw Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብርጋዴል ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆነው ተሹመዋል፡፡ ብርጋዴር ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ለ25 ዓመታት እንዲሁም በተባበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲከናወን ለጸጥታ ሁኔታዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች Feven Bishaw Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲከናወን ለጸጥታ ሁኔታዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች አስታወቁ ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የደቡብ ክልል ምክትል…