Fana: At a Speed of Life!

ዛሬ በሁለት ተጨማሪ አካባቢዎች እሳት ለማስነሳት የተደረገው ሙከራ ከሸፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬም በሁለት ተጨማሪ አካባቢዎች እሳት ለማስነሳት የተደረገው ሙከራ መክሸፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በከተማው ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ የእሳት ቃጠሎዎች በከተማው ህዝብና…

ሰብዓዊ ድጋፍ ከሚያስፈልጋቸው የትግራይ ክልል አካባቢዎች 80 በመቶ ለሚሆነው ድጋፉ ተደራሽ ሆኗል – ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እስካሁን ድረስ ሰብዓዊ ድጋፍ ከሚያስፈልጋቸው የትግራይ ክልል አካባቢዎች 80 በመቶ ለሚሆነው ድጋፉን ተደራሽ ማድረግ መቻሉን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። መንግስት በክልሉ ሰብዓዊ…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከፍተኛ ኮሚሽነሩ በትግራይ ክልል ያለውን የፀጥታና የመልሶ መቋቋም ሁኔታ የጎበኙ ሲሆን በጉብኝታቸዉ ብዙ…

በትግራይ ክልል ጉዳት የደረሰባቸውን ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በተወሰደው እርምጃ ጉዳት የደረሰባቸውን የማምረቻ ተቋማት ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገልጸዋል፡፡ በክልሉ የሚገኙ ጉዳት…

በደብረ ብርሃን ከተማ ለተደራጁ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ስራ ማህበራት 30 በመቶ በዝግ አካውንት የሚቆጠብ ብር መጠን ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ለተደራጁ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ስራ ማህበራት 30 በመቶ በዝግ አካውንት የሚቆጠብ ብር መጠን መወሰኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ደስታ አንዳርጌ…

በምስል ብቻ የእፅዋትን በሽታ የሚለየው ቀመር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቀመጫውን ጅማ ከተማ አድርጎ በሁለት ወጣቶች የተመሰረተው ደቦ ኢንጂነሪንግ ምስልን በመጠቀም ብቻ የእፅዋት በሽታዎችን የሚለይ ቀመርን አበልፅጓል፡፡ ቴክኖሎጂው በሽታውን ከለየ በኋላ መወሰድ አለባቸው የሚላቸውን እርምጃዎች…

በሞቃዲሾ በተፈጸመ ጥቃት የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአል-ሸባብ ታጣቂዎች በሞቃዲሾ በሚገኝ ሆቴል ላይ በፈጸሙት ጥቃት የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አፍሪክ በተባለውና በመዲናዋ በሚገኝ ሆቴል ላይ የተፈጸመው ጥቃት በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦምብ የተጀመረ ሲሆን፥…

በተያዘው አመት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ 3 ሚሊየን ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በተያዘው በጀት አመት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ 3 ሚሊየን ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለፋት ስድስት ወራት የስራ ዕድል ፈጠራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ…