Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ጀግኖች አምባ ለሚገኙ የጦር ጉዳተኞች ከ400 በላይ ሙሉ ልብስ ድጋፍ ተደገረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ጀግኖች አምባ ለሚገኙ የጦር ጉዳተኞች ከ400 በላይ ሙሉ ልብስ ድጋፍ ተደገረ፡፡ ድጋፉ በስዊዘርላንድ በሄንቬቲክ በተባለ የበረራ ድርጅት ከምትስራ እና ለዓመታት በበጎ አድራጎት ስራ ላይ ተሰማርታ ከምትገኘው ኤሚ በቀለ…

በመካነ ሠላም ከተማ የተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሠላም ከተማ የተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡ የእሳት አደጋው የተከሰተው ትናንት በግምት ከቀኑ 10 ሰዓት ከ30 አካባቢ በተለምዶ ቦለቄ ሰፈር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ…

መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን እንዳሰፋው ሁሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል- አቶ ታዬ ደንደአ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት መጪው ሀገራዊ ምርጫ ፍትሀዊ፣ ተአማኒነት ያለው እና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እንደሚሰራው ሁሉ ተፎካካሪ ፓርቲዎችም የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል አሉ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ታዬ ደንደአ፡፡ አቶ ታዬ…

2 ሺህ 525 ተተኳሽ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገ ወጥ መንገድ በተሽከርካሪ ተደብቆ ሲጓጓዝ የነበረ 2 ሺህ 525 ተተኳሽ የክላሽ ጥይት መያዙን የፌደራል ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ አስታወቀ። የቅርንጫፉ የደንበኞች ትምህርትና ስልጠና ቡድን መሪ አቶ አሳምነው አዳነ…

በምስራቅ ወለጋ ዞን የስቡ ስሬ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን የስቡ ስሬ ወረዳ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ኦነግ ሸኔን አውግዘዋል፡፡ ሰልፈኞቹ “ኦነግ ሸኔ አፋን ኦሮሞ የሚናገር ወያኔ ነው”፤ “በኦነግ ሸኔና በወያኔ መቃብር ላይ ብልጽግናን…

አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫውን ታንዛኒያ ካደረገው የአፍሪካ ማዕድን እና ጂኦ ሳይንስ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫውን ታንዛኒያ ዳሬሰላም ካደረገው የአፍሪካ ማዕድን እና ጂኦ ሳይንስ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ኢብራሂም ሻዳድ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ኢትዮጵያ ለማዕከሉ ያላትን ድጋፍ እና ከማዕከሉ…

ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የስርዓተ-ፆታ አካታችነት ሀገራዊ ጥናት ላይ ከሲቪል ማህበራት ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የስርዓተ-ፆታ አካታችነት ሀገራዊ ጥናት ላይ ከሲቪል ማህበራት ጋር እየተወያየ ነው። መጭውን ሀገራዊ ምርጫ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካና ምርጫ የሴቶችን ተሳትፎ…

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ከ1ሺህ 200 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛው ዙር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 266 ተማሪዎች ዛሬ አስመረቀ። ዛሬ የተመረቁት ተማሪዎች በግብርናና ተፈጥሮ ሀብት፣ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣ በጤና ሳይንስ ኮሌጆች የሰለጠኑ መሆናቸው…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ነገ  ያካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦች ህዝቦች ክልላዊ መንግስት  ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ አመት የስራ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ጉኤውን ነገ  በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል። ምክር ቤቱ በጉባኤው  በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን  ያሳልፋል ተብሎ…

ቱርክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላት ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የተመራ ልዑክ በቱርክ ኢስታንቡል ከቱርክ ቢዝነስ ካውንስልና በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንቨስትመንት መስኮች ከተሰማሩ ባለሃብቶች ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ የውጭ ምንዛሬ እጥረት፣ የጉምሩክ ቀረጥ፣…