Fana: At a Speed of Life!

ኤጀንሲው በአገሪቱ አንዳንድ ቦታዎች የሚስተዋለው እርጥበታማ የአየር ፀባይ ቀጣይነት እንደሌለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ከጥቂት ቀናት ወዲህ በአገሪቱ አንዳንድ ቦታዎች የሚስተዋለው እርጥበታማና ዳመናማ የአየር ፀባይ ቀጣይነት እንደሌለው አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አህመዲን…

የሶማሌ ክልል መንግሥት ለክልሉ ልዩ ሀይል ዘመናዊ ተሽከርካሪዎችን አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግሥት በክልሉ የሰፈነውን አስተማማኝ ሰላም የበለጠ ለማጠናከር ለክልሉ ልዩ ሀይል 78 ዘመናዊ ተሽከርካሪዎችን አበረከተ። ክልሉ ካለው የተለያዩ መልከዓ ምድራዊ አቀማመጥ ጋር በተያያዘ ተሽከርካሪዎቹ የዜጎችን ሰላም…

በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ኢትዮጵያ የበለፀገች ሃገር ትሆናለች – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት የበለፀገችና ተስፋ ሰጭ ሃገር እንደምትሆን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዛሆ ዢዩሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ ፣ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ነው የመከሩት፡፡ በውይይቱም በክልሉ…

ባለፈው አንድ አመት ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ በሚበዛባቸው ቦታዎች ላይ ጥናት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር ላለፈው አንድ አመት ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ በሚበዛባቸው ቦታዎች ላይ ጥናት አደረገ፡፡ ጥናቱ ኢፕቲሳ ከተባለ ዓለም አቀፍ የስፔን ኩባንያ ጋር በቅንጅት የተካሄደ ነው ተብሏል፡፡ በሀገሪቷ በሚገኙ…

በአፍሪካ ቀንድ እየተጠናከረ የመጣው የወደብ እና የጦር ሰፈር ግንባታ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ላይ ተፅዕኖ እንዳያሳርፍ ጠንካራ ስራ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ በከፍተኛ ደረጃ እየተጠናከረ የመጣው የበርካታ ሀገራት የወደብ እና የጦር ሰፈር ግንባታ ቅርምት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ላይ ከባድ ተፅዕኖ እንዳያሳርፍ ከወዲሁ ጠንካራ ስራ መስራት እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ። ከፋና…

አቶ አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 1. አቶ ጎሹ እንዳላማው የርዕሰ መስተዳድሩ የህዝብ ግንኙነት አማካሪ 2. አቶ ደሳለኝ አስራደ…

አምባሳደር አብዱልፈታህ ከኩዌት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ ከኩዌቱ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር አብዱልሐሚድ አል-ፈይለካዊ ጋር የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮችና በወቅታዊ ሃገራዊ…

ለቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ መሳካት የምርጫ ጉዳዮችን የሚከታተሉ ችሎቶች መዘጋጀት የራሱ የሆነ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ መሳካት የምርጫ ጉዳዮችን የሚከታተሉ ችሎቶች መዘጋጀት የራሱ የሆነ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ። የምርጫ ጉዳዮችን ከሚመለከቱ ችሎቶች የሚጠበቀውን ሚና እና ሃላፊነትን የተመለከተ ውይይት ተካሂዷል፡፡…

የኮምፒውተሮችን ደህንነት ለመጠበቅ ሊዳብሩ የሚገቡ ልምዶች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮምፒውተሮች ሁልጊዜ ለተለያዩ አይነት ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃቶች የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ነው፡፡ በመሆኑም ሁልጊዜ የሚጠቀምባቸውን ኮምፒውተሮች አጠቃላይ ባህሪ መረዳት፣ በየጊዜው ማሻሻያ ሊደረግባቸው…