Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለስድስት ወራት የሚቆይ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረሰን ስርጭት ለመግታት ለስድስት ወራት የሚቆየው ንቅናቄ ዛሬ ጀምሯል። ንቅናቄው በመዘናጋት ምክንያት ወደ ከፍተኛ ሀገራዊ አደጋ እየተሸጋገረ ያለውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መግታትን አላማ ያደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር…

የመገናኛ ብዙሃን ረቅቅ አዋጅ በአንጻራዊነት የሚታየውን የሚዲያ ነጻነት በተሻለ የሚያጠናክር የህግ ማእቀፍ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ረቅቅ አዋጅ በአንጻራዊነት የሚታየውን የሚዲያ ነጻነት በተሻለ የሚያጠናክር የህግ ማእቀፍ መሆኑ ተገለፀ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግና ፍትህ ዴሞክራሲያዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በረቂቁ ላይ በሚነሱ ጥያቄዎች ዙሪያ…

በአማራ ክልል ለተፈናቀሉና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ለተጎዱ ዜጎች 413 ሺህ ኩንታል የምግብ እህል በየወሩ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለተፈናቀሉና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ለተጎዱ 3ሚሊየን ዜጎች 413 ሺህ ኩንታል የምግብ እህል በየወሩ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራምልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን…

የ2013 ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 20ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያለምንም የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ለውድድሩ በሰላም መጠናቀቅ የከተማው ነዋሪዎች፣የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፣የፌዴራል ፖሊስና ሌሎች የፀጥታ አካላት ፣ የፕሮግራሙ…

የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየምና የባሕል ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየምና የባሕል ማዕከል በጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ከተማ አንኮበር ተመረቀ፡፡ የወረዳው ባሕልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ሓላፊ ፈለቀ ምሕረት እንደተናገሩት÷ አንኮበር ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት፣ የወርቅ ጽናጽል፣…

የ2013 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ታላቁ ሩጫ ሁሉንም የኮቪድ 19 ፕሮቶኮል እና መከላከያ መንገዶች ተከትሎ መካሄዱ ተገልጿል። ውድድሩ መነሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ ሲሆን መድረሻው ደግሞ አትላስ አካባቢ መሆኑ ታውቋል፡፡ በውድድሩ ከጤና ሯጮች…

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የአብሮነት፣ የስኬት፣ የፍቅርና የቱሪስት መስህብ በመሆን የአገራችንን ገጽታ ገንብቷል – ም/ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከሩጫና ከስፖርትነት ባለፈ የአብሮነት፣ የስኬት፣ የፍቅር እንዲሁም የቱሪስት መስህብ በመሆን የኢትዮጵያን ገጽታ መገንባቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። 20ኛውን ታላቁ…

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 5ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል። ጉባኤው በነበረው የአንድ ቀን ቆይታ በክልሉ በየእርከኑ የሚገኙ የምክር ቤቱ አባላት የሕዝብ ተወካዮችን ብዛት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ…

የካሊድ ዲጆ መስኖ የልማት ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ  የሚገነባው የካሊድ ዲጆ መስኖ የልማት ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ። ፕሮጀክቱን የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ፣የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ…