የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የ6ኛውን አገር አቀፍ የመጨረሻ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ Feven Bishaw Jan 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛውን አገር አቀፍ የመጨረሻ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ፡፡ ቦርዱ በታህሳስ 16 ቀን 2013 ዓ.ም የቦርዱ አመራሮችና ፖለቲካ ፓርቲዎች በተገኙበት የመጪው አገር አቀፍ ምርጫን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋ በቁጥጥር ስር ዋለ Feven Bishaw Jan 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ገለፀ። በአገራችን ላለፉት 27 አመታት የማተራመስ ስትራቴጂ የነደፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቸገሩትን ለመርዳት የሚሰሩ ወገኖችን በማመስገን እና በማበርታት ሌሎች አርዓያቸውን እንዲከተሉ ማስቻል ይገባል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Jan 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ዶክተር አበበች ጎበና ህፃናት ማሳደጊያ በመገኘት ዶክተር አበበች ጎበናንና በማዕከሉ ውስጥ የሚገኙ ህፃናትና ታዳጊዎችን ጎበኙ፡፡ ምክትል ከንቲባ አዳነች…
ትንታኔና አስተያየት የኢትዮጵያ ምርጫ ሕግ መሰረታዊ ጉዳዮች Feven Bishaw Jan 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ ሦስት የተለያዩ ሕጎችን ማለትም የምርጫ ሕግ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ሕግና የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሥነ-ምግባር ሕግን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ በመሆኑና ይዘቱም በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ በዚች አጭር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመተከል ግጭት የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የታለመ መሆኑን በመገንዘብ ለመፍትሄው ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Jan 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና ሃገር ሽማግሌዎች መማክርት ጥምረት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሃገር ሽማግሌዎች ጋር በአሶሳ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ የሃገር ሽማግሌዎች ተወካይ ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ እንዳሉት ÷ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የድምፀ ወያኔ (DW international )የኦሮምኛ ቋንቋ ጋዜጠኞች ህዝብን ይቅርታ ጠየቁ Feven Bishaw Jan 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድምፀ ወያኔ (DW international )የኦሮምኛ ቋንቋ ጋዜጠኞች ህዝብን ይቅርታ መጠየቃቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የጁንታው ቡድን ልሳን የነበረው ድምፀ ወያኔ በቴሌቪዥን ጣቢያው ከወራት በፊት በኦሮሚኛ ቋንቋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኒስክ ካፒታል የኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ Feven Bishaw Jan 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን ዋሽንግተን ያደረገው ኒስክ ካፒታል የኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ከተቋሙ የምስራቅ አፍሪካ ቢሮ ኃላፊ ኢሬኔ ዱኩምዌናዮ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎች የተፋሰስ ልማት ሥራ ተጀመረ Feven Bishaw Jan 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች የተፋሰስ ልማት ስራ ተጀመረ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ለ45 ቀናት የሚቆይ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ሥራ መጀመሩን የዞኑ የእርሻ እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የጽህፈት ቤቱ ተወካይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገና በዓል ሲከበር እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች እንዳይከሰቱ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል– ኮሚሽኑ Feven Bishaw Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ የገና በዓልን ሲያከብር እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች እንዳይከሰቱ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ። የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራና በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ Feven Bishaw Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ፡፡ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዘግይቶ በ2013 ዓ.ም በክልሉ የተሰጠው የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን የየክልሎቹ ትምህርት…