Fana: At a Speed of Life!

የምዕራብ ወለጋ ዞን ቦጂ ዲርመጂ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን የቦጂ ዲርመጂ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔ በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ የሚያደርሰውን ጥፋት አውግዘዋል፡፡ የቦጂ ዲርመጂ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ጨነቀ ቡልቻ ኦነግ ሸኔ በህዝቡ ላይ ዘግናኝ ተግባር እየፈጸመ…

በሁርሶ፣ ጦላይና ብርሸለቆ የሰለጠኑ ምልምል ወታደሮች የምረቃ ስነስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁርሶ፣ ጦላይና ብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ሲሰለጥኑ የነበሩ ምልምል ወታደሮች የምረቃ ስነስርዓት ተካሄደ። በዝግጅቱ ላይ የመከላከያ የሰላም ማስከበር ማዕከል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ደስታ አብቼን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ  አመራሮች ፣ ጥሪ…

ኢትዮጵያ ለኢትዮ ሱዳን የድንበር ልዩነት ጦርነት መፍትሄ አይደለም ብላ ታምናለች – አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጦርነት ለኢትዮ ሱዳን የድንበር ልዩነቱ መፍትሄ አይደለም ብላ እንደምታምን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፁ። ቃል አቀባዩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ  ሰጥተዋል።…

አቶ እርስቱ ይርዳው በጌዴኦ ዞን የይርጋ ጨፌ የገጠር የለውጥ ማዕከል የግንባታ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው የተመራ ልዑክ በጌዴኦ ዞን የይርጋ ጨፌ የገጠር የለውጥ ማዕከል የግንባታ ሂደትን ጎበኙ። የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በዲላ…

በምርጫው መገናኛ ብዙኃን የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ መገናኛ ብዙኃን የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባ የጋዜጠኝነት ምሁራን ተናግረዋል፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የዘርፉ ምሁራን እንደሚሉት በምርጫ ወቅት መገናኛ ብዙኃን…

ከፍተኛ ገንዘብ በመቀበል በህገወጥ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሲልኩ የነበሩ የኢምግሬሽን አመራሮችና ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጋዊ መንገድ ማሟላት ካልቻሉ ዜጎች ገንዘብ በመቀበል በህገወጥ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሲልኩ የነበሩ የኢምግሬሽን አመራሮችና ሰራተኞች እንዲሁም በህጋዊ አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ስም የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሄራዊ…

የአዕምሮ ጤና ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የመጀመሪያ የሆነውን ሃገራዊ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የጤና ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ የአዕምሮ ጤና በአገር አቀፍ ደረጃ ትልቅ ችግር…

ሚኒስቴሩ 2ዐ ችግረኛ ህጻናትን ተቀብሎ በቋሚነት ለመርዳት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር 2ዐ ችግረኛ ህጻናት ተቀብሎ በቋሚነት ለመርዳት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ ተቀበለ፡፡ ችግረኛ ህጻናቱን በይፋ የተረከቡት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አሁን ካለው ሰፊ…

ጀጎል ግንብ ዓለም አቀፍ ቅርስነቱ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ የሚያስችል የ10 አመት የአስተዳደር እቅድ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀጎል ግንብ ዓለም አቀፍ ቅርስ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ የሚያስችል የ10 አመት የአስተዳደር እቅድ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ የፌደራል ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ከሀረሪ ክልል ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ጋር…

በክልሉ የጤና ኢንሹራንስ አገልግሎት ከጀመረ ረጅም ጊዜ ቢያስቆጥርም በተፈለገው ደረጃ እንዳልተሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የጤና ኢንሹራንስ አገልግሎት ከጀመረ ረጅም ጊዜ ቢያስቆጥርም በተፈለገው ደረጃ እንዳልተሰራ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በአዳማ ከተማ የጤና ኢንሹራንስ ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ የኦሮሚያ ጤና…