Fana: At a Speed of Life!

በጁንታው ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ዳግም በማያንሰራራ መልኩ ሊጠናቀቅ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፀረ ለውጥ በሆነው የህወሓት ጁንታ ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ዳግም በማያንሰራራ መልኩ ሊጠናቀቅ እንደሚገባ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ገለጹ። የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር…

ምክር ቤቱ 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ። ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው የተካሄደው፡፡ በምክር ቤቱ የአሰራርና የአባላት ስነ…

የፀረ ጾታዊ ጥቃት (የነጭ ሪቫን) ቀን በጅግጅጋ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፀረ ጾታዊ ጥቃት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ29ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ15ኛ ጊዜ በጅግጅጋ ተከበረ፡፡ በበዓሉ የሶማሌ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ የሴቶችና ህፃናት ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን…

በትግራይ ክልል የተወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ  በመተከል ዞንም እንዲደገም ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የተወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞንም እንዲደገም ተጠየቀ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ አባላት በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በአሶሳ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ…

በአምስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምስት ወራት ውስጥ 1 ቢሊየን 356 ሚሊየን 119 ሺህ ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ግምታዊ ዋጋቸው 981 ሚሊየን 590 ሺህ ብር የሚገመት የገቢ ኮንትሮባንድ ለመያዝ ታቅዶ…

በትግራይ ክልል የተጀመረው የሽግግር ሂደት በክልሉ የዴሞክራሲ መሰረት የሚጥል መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ የሚገኘው የሽግግር ሂደት በክልሉ የዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር መሰረት የሚጥል መሆኑን የጊዜያዊ አስተደዳሩ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ተናገሩ። በሽግግር ሂደቱ ህዝቡ ጊዜያዊ አስተዳዳሪዎቹን…

የሴት ተማሪዎች የትምህርት ተሳትፎ እንደ ሀገር ዝቅተኛ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴት ተማሪዎች የትምህርት ተሳትፎ እንደ ሀገር ዝቅተኛ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ነቢል መህዲ በአሁኑ ጊዜ የሴት ተማሪዎች የትምህርት ተሳትፎ እንደ ሀገር ዝቅተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ሴት…

በወልቃይት ጠገዴ የአዲረመፅ/ወፍ አርግፍ ከተማ ነዋሪዎች ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወልቃይት ጠገዴ አዲረመፅ/ወፍ አርግፍ ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ። ሰልፈኞቹ የህወሓት ጁንታ በመሸነፉ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። ቡድኑ የትግራይ ህዝብ ጠላትም እንደሆነ ገልጸው ማንነታቸውን…

መንግስት በትግራይ ክልል የሚያካሂደውን ሁለንተናዊ ሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ኬንያ እና ማላዊ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። ውይይቱ ትናንት ቅዳሜ…