የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ዛሬም እንደቀጠለ ነው Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ዛሬም እንደቀጠለ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስበስባውን ከትናንት ጀምሮ እያካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ዛሬም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የወታደራዊ ከፍተኛ መኮንን የሆኑት ብርጋዴር ጀኔራል ኪዱ ፍርድ ቤት ቀረቡ Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የወታደራዊ ከፍተኛ መኮንን ብርጋዴር ጀኔራል ኪዱ አለሙ ፍርድቤት ቀረቡ፡፡ ተጠርጣሪው በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት አንደኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀረቡ ሲሆን መርማሪ ፖሊስም የሰራቸውን የምርመራ ስራዎች ለችሎቱ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ያስተናገደችዉ የአኖካ ጉባኤ ዝግጅት ስኬታማ እንደነበር ተገለጸ Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያስተናገደችዉ የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) ጉባኤ ዝግጅት ስኬታማ እንደነበር ተገለፀ፡፡ የአኖካ ጉባኤ እና የጠቅላይ ሚኒስትር አዐይ አሕመድ የሽልማት እና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ ለሚከናወኑ የስነ ምድር ሀብት ጥናት የቅድመ ቅኝት ስራ ተጠናቀቀ Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ በበጀት ዓመቱ ለሚከናወኑ የስነ ምድር ሀብት ጥናት የቅድመ ቅኝት ስራ አጠናቀቀ፡፡ በአምስት ቡድን የተከፈለው የቅኝት ቡድን ከጥቅምት 20 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የስነ-ምድር ጥናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ማላዊ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለፀች Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማላዊ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለፀች፡፡ በኬንያ የማላዊ አምባሳደር አግሪና ሙሳ በኬንያ የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለምን ተቀብለው አነጋግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲዎች የተሻለ ሀሳብ በማቅረብ ከዴሞክራሲ እሴቶች ካፈነገጡ አካሄዶች የታረመ ተግባር ላይ ሊያተኩሩ እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሻለ ሀሳባቸውን በምርጫ በማቅረብ ከዴሞክራሲ እሴቶች ካፈነገጡ አካሄዶች የታረመ ተግባር ላይ ሊያተኩሩ እንደሚገባ የህግ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የህግ ምሁራን የፖለቲካ ፓርቲዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደምበል ሃይቅና ከቆቃ ሃይል ማመንጫ ግድብ እንቦጭን የማስወገድ ዘመቻ ተጀመረ Feven Bishaw Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከደምበል ሃይቅና ከቆቃ ሃይል ማመንጫ ግድብ እንቦጭን የማስወገድ ዘመቻ ዛሬ በይፋ ተጀመረ፡፡ የዘመቻ ስራውም ከተማ ሃይሌ ሪዞርት አከባቢ በሚገኘው የዝዋይ ሃይቅ ዳርቻ ላይ አባገዳዎችና ተጠሪ እንግዶች እንዲሁም የአከባቢው ህብረተሰብ በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር እና ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ፈጡም ሙስጠፋ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ እና ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሃገራቱን ረጅም እድሜ ያስቆጠረ ታሪካዊ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥናት ወደ ውሃን ሊያቀኑ ነው Feven Bishaw Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥናት ወደ ቻይና ውሃን ሊያቀና መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ቡድኑ 10 አባላትን የያዘ ሲሆን በቀጣይ ወር ነው ወደ ሁሃን ከተማ የሚያቀናው፡፡ የተመራማሪዎች ቡድን ወደፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ባለፈው አንድ ወር ከ2 ሺህ 700 በላይ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸው ተገለጸ Feven Bishaw Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባለፈው አንድ ወር ከ2 ሺህ 700 በላይ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዙን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከፌደራል ፖሊስና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት…