Fana: At a Speed of Life!

ሱር ኮንስትራክሽን ከመንገድ ስራ ወደ ምሽግ ቁፈራ ገብቶ እንደ ነበረ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱር ኮንስትራክሽን የተሰጠውን የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ትቶ ወደ ምሽግ ቁፈራ ገብቶ እንደነበረ ተገለጸ። በአማራ ክልል ዋግህምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የበርገሌ ወረዳ ፓሊስ ጽ/ቤት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ሲሳይ ካሴ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከዴንማርክ የልማት ትብብር እና የኖርዲክ ሀገሮች ትብብር ሚኒስትር ፍሌሚንግ ሙለር ሞርትንሰን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከዴንማርክ የልማት ትብብር እና የኖርዲክ ሀገሮች ትብብር ሚኒስትር ፍሌሚንግ ሙለር ሞርትንሰን ጋር የበይነመረብ ውይይት አካሂደዋል። ሚኒስትሯ ስለተጠናቀቀው የሕግ ማስከበር ሥራ እና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የብሉናይል ግዛት በጋራ እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በሱዳን የብሉናይል ግዛት አስተዳደሮች በድንበር አካባቢ ልማትና ሰላም በጋራ ለመስራት በማቀድ የቀጣይ ስድስት ወራት የልማት እና የሠላም ስምምነቶችን ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት…

በመዲናዋ ታሪካዊ ቅርሶችን የመጠበቅ እና የህዝብ መዝናኛን የማስፋፋት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታሪካዊ ቅርሶችን የመጠበቅ እና የህዝብ መዝናኛ ስፍራዎች የማስፋፋት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ። የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ በምክትል…

በመቐለ እና በማይጨው የሞባይል ድምፅ አገልግሎት ማስጀመር ተችሏል – ኢትዮ-ቴሌኮም

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቐለ ከተማ እና በማይጨው የሞባይል ድምፅ አገልግሎትን በሰሜን ሪጅን የቴሌኮም አገልግሎት ማስጀመር መቻሉን ኢትዮ-ቴሌኮም ገለጸ። አገልግሎቱ የተጀመረው አማራጭ ኃይል በመጠቀም መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።…

በሦስት ሳምንታት ውስጥ 1.8 ቢሊዮን ብር ግምት ያለው ድጋፍ ለመከላከያ ተሰብስቧል – ሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሦስት ሳምንታት ውስጥ ለአገር መከላከያ ሰራዊት 1.8 ቢሊዮን ብር ግምት ያለው ድጋፍ ከህዝብና ከተለያዩ ተቋማት መሰብሰቡን የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። በችግሩ ጉዳት ለደረሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች…