Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 422 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ12 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 807 የላብራቶሪ ምርመራ 422 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 115 ሺህ 782 መድረሱ ነው የተገለፀው።…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲንግ ሊ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የሚሲዮኑ መሪ በትግራይ ክልል በተካሄደው…

አቶ ልደቱ አያሌው በ30 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተፈቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው በ30 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተፈተዋል፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ምድብ ወንጀል ችሎት የ30 ሺህ ብር ዋስ አስይዘው እንዲወጡ በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ነው ከእስር የተፈቱት።…

የህወሓት ጁንታ ኢትዮጵያ በሰብአዊ መብቶች አያያዝ አስከፊዋ እንድትባል አድርጓታል- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የህወሓት ጁንታ የጥፋት ቡድን ኢትዮጵያ በሰብአዊ መብቶች አያያዝ አስከፊዋ እንድትባል ማድረጉን የሰብአዊ መብት ተሟጋችና የህግ ምሁራን ተናገሩ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮሮፖሬት ያነጋገራቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋችና የህግ…