በሰላም ማስከበር ወቅት የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን በመጠገን የመማር ማስተማሩ ስራ በሁሉም ቦታ ይጀመራል- ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን በመጠገን ትምህርት ለማስጀመር 50 ሚሊየን ብር በጀት መያዙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ እንዳሉት ÷ በአማራ ክልል…