Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በደቡባዊ ምእራብ ሶማሊያ ያስገነባቸውን የልማት ስራዎች ለአከባቢው አስተዳደር አስረክበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ሰላም አስከባሪ አሚሶም አካል የሆነው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በደቡባዊ ምእራብ ሶማሊያ በባይደዋ አካባቢ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ለአካባቢው አስተዳደር አስረከበ፡፡ ፕሮጀክቶቹ ሆስፒታል እና በፀኃይ ኃይል…

የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ ድምጸ ወያነ ሲጠቀምበት የነበረውን በመቐለ የሚገኘውን ስቱዲዮ ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ ድምጸ ወያነ ሲጠቀምበት የነበረውን በመቐለ የሚገኘውን ስቱዲዮ መቆጣጠራቸው ተገለፀ። ከትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት እና ሰማእታት ሃውልት አቅራቢያ የሚገኘውን እና ጁንታው ሲጠቀምበት…

512 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 673 የላቦራቶሪ ምርመራ 512 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 112 ሺህ 91መድረሱንም ሚኒስቴሩ…

በዓሉን ያከበርነው የክልሎችን የህዝብ ለህዝብ ትስስር ባጠናከረ መልኩ ነው – አፈ ጉባኤ አቶ ሰለሞን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ሰለሞን ላሌ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን ስናከበር የክልሎችን የህዝብ ለህዝብ ትስስር ባጠናከረ መልኩ እንዲሆን ትኩረት ሰጥተናል ሲሉ ተናገሩ። በሲዳማ ክልል ምክር ቤት አዘጋጅነት 15ኛው…

በአፋር ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 26 ቀን ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 26 እስከ 28 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ መሀመድ ሁመድ በክልሉ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ተላልፎ የነበረው…

ኢትዮጵያና ስዊድን ረጅም ዘመናት ያስቆጠረ የሁለትዮሽ ትስስራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከስዊድኑ የልማት ትብብር ምክትል ሚኒስትር ፔር ኡልሰን ፍሪዝ ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸው በትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ሂደት ውስጥ ከመገባቱ አስቀድሞ ሰላምን…