የአካል ጉዳተኞችን የእኩል ዕድል ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያግዝ የተጠቃለለ ሕግ እየተዘጋጀነው-ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአካል ጉዳተኞችን የእኩል ዕድል ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያግዝ የተጠቃለለ የአካል ጉዳተኞች ሕግ በመዘጋጀት ላይ መሆኑን የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ገለፁ።
የአካል ጉዳተኞች ቀን በዛሬው እለት “አካል…