Fana: At a Speed of Life!

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባውን ነገ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት ያካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባ ነገ ያካሄዳል፡፡ በእለቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳዮች ላይ ከምክር ቤት አባላት…

የአዳማ ፣ሮቤ እና የጎባ ከተማ ነዋሪዎች የመከላከያ ሰራዊት የተቀዳጀውን ድል አስመልክቶ የተሰማቸውን ደስታ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአዳማ ፣ሮቤ እና የጎባ ከተማ ነዋሪዎች በትናንትናው እለት የመከላከያ ሰራዊት የጁንታውን የመጨረሻ ምሽግ መቐለን መቆጣጠሩን ተከትሎ ደስታቸውን ገልፀዋል። ነዋሪዎቹ በዛሬው ዕለት ደስታቸውን ከመግለፃቸው ባሻገር…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመከላከያ ሰራዊት ለተቀዳጀው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመከላከያ ሰራዊት ለተቀዳጀው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላለፈ፡፡ ምክር ቤቱ በደስታ መግለጫው የድል ስንደቅ የሀገር አለኝታና ደጀን የህዝብ ልጅ የሆነው ጀግናው የመከላከያ…

15ኛው የብሄር ብሄረሰቦች  በዓል በአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የብሄር ብሄረሰቦች  በዓል በአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር ተከበረ፡፡ በዓሉን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ፣የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ እና ሌሎች የመንግስት…

የወልቃይት፣ ጠገዴ እና ዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች ከሃዲው የትህነግ ቡድን መደምሰሱን ተከትሎ ደስታቸውን እየገለፁ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልቃይት፣ ጠገዴ እና ዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች ከሃዲው የትህነግ ቡድን መደምሰሱን ተከትሎ ደስታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ ነዋሪዎቹ ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በህንድ ዴልሂ የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም የግማሽ ማራቶን የነሀስ ሜዳሊያ ተሸለሚዋ ያለምዘርፍ የኋላው የህንድ ዴልሂ ግማሽ ማራቶንን የቦታውን ሰአት በማሻሻል አሸነፈች። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት የአለም ምዘርፍ የኃለው በ64:46 1ኛ በመውጣት ስታሸንፍ፣ አባበል…

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች መከላከያ የጁንታውን ምሽግ መቀሌን መቆጣጠሩን ተከትሎ ደስታቸውን እየገለፁ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች መከላከያ ሰራዊት በትናንትናው እለት የጁንታውን የመጨረሻ ምሽግ መቀሌን መቆጣጠሩን ተከትሎ ደስታቸውን እየገለፁ ነው።

ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ሰላም እና አንድነት ድጋፍ ትሰጣለች-ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ለስራ ጉብኝት ጅቡቲ የገቡት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም  ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጅቡቲ ከሁሉም ሀገራት ቀድማ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የሕግ…

የእስራኤል የዲያስፖራ ኢሚግሬሽን እና የትብብር ሚኒስትር ታማኖ ሺታ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል የዲያስፖራ ኢሚግሬሽን እና የትብብር ሚኒስትር ታማኖ ሺታ አዲስ አበባ ገቡ። ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ዲኤታ ፅዮን ተክሉ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሚኒስትሯ ለሁለት…

በህግ ማስከበር ሂደት ለተፈናቀሉና በተለያዩ አደጋ ውስጥ ላሉ ወገኖች ድጋፍ የማድረስ ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተለያዩ አካባቢዎች በህግ ማስከበር ሂደት ለተፈናቀሉና በተለያዩ አደጋ ውስጥ ላሉ ወገኖች ድጋፍ የማድረስ ስራ በስፋት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የአደጋ ስጋት መከላከል ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ…