የዜና ቪዲዮዎች ሰራዊቱ መቐለን እና የወንጀለኛው ጁንታ ቡድን አባላትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂክ ቦታዎችን ያዘ Feven Bishaw Nov 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Hg5bMr5uwDk
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሰራዊት ሒዋነ ከተማን ከጁንታው እጅ ማስለቀቁን ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ተናገሩ Feven Bishaw Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊቱ የራያ ግንባር ሒዋነ ከተማን ከጁንታው እጅ ማስለቀቁን ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ተናገሩ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አሁን ላይ የጁንታው ቡድን ወደ ዐዲ ጉደም መሸሹን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰራዊቱ መቐለን እና የወንጀለኛው ጁንታ ቡድን አባላትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂክ ቦታዎችን ያዘ Feven Bishaw Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር መከላከያ ሰራዊት መቐለን እና የወንጀለኛው ጁንታ ቡድን አባላትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂክ ቦታዎች መያዙን አስታወቀ። የትግራይ ህዝብ ከመጀመሪያው ዕለት አንስቶ ለመከላከያ ሰራዊት ወገንተኝነቱን አሳይቷል። የሃገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቋሚ ኮሚቴው ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገለጸ Feven Bishaw Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ህጻናትና ማኅበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በመከላከልና መቆጣጠር ረገድ እያከናወናቸው ያሉ ስራዎችን አስመልክቶ የመስክ ምልከታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እና የሳሲጋ ወረዳ ነዋሪዎች ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እና በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳሲጋ ወረዳና የአከባቢው ነዋሪዎች ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ህግን ለማስከበር ራሱን…
ቢዝነስ በቤልጂየም የኢትዮጵያ ኤምባሲ የቡና ንግድ ማስተዋወቂያ ውይይት አዘጋጀ Feven Bishaw Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤልጂየም የኢትዮጵያ ኤምባሲ የቡና ንግድ ማስተዋወቂያ ውይይት አዘጋጀ፡፡ “የኢትዮጵያን ቡና በቤልጂየምና በሉክዘምበርግ ማስተዋወቅ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ማስተዋወቂያ ዓላማ የቤልጂየምና ሉክዘምበርግ ኩባንያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከደኖድ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው Feven Bishaw Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከደኖድ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ልዑክ ወደ ዶሎ ዞን ደኖድ ወረዳ…
ጤና የትምህርት መቋረጥ በተማሪዎች ላይ ያሳደረው የስነ – ልቦና ጫና Feven Bishaw Nov 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WagZYYShZKs
ፋና 90 በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የፑሽኪን አደባባይ – ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ግንባታ 46 በመቶ ተጠናቋል Feven Bishaw Nov 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zyTOQbBNRg8
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ በምርጫው መሸነፋቸውን ሊቀበሉ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጡ Feven Bishaw Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫው መሸነፋቸውን ሊቀበሉ እንደሚችሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በምርጫው በጆ ባይደን መሸነፋቸውን አምነው ሊቀበሉና ነጩን ቤተ መንግስት ሊለቁ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከጋዜጠኞች…