Fana: At a Speed of Life!

የክልሉን ግብርና ሜካናይዜሽን በቴክኖሎጅ ለማሳደግ ለሚሰሩ ባለሀብቶች ድጋፍ ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የግብርና ሜካናይዜሽን በቴክኖሎጅ ለማሳደግ ለሚሰሩ ባለሀብቶች ድጋፍ እንደሚደረግ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት ÷ከወቅታዊ ስራዎች ጎን ለጎን የክልሉን የግብርና…

በድጎማ የሚቀርቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በድጎማ የሚቀርቡ መሰረታዊ የምግብ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዘይት፣ ስኳርና ስንዴ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ከውጭ እየገባ በመንግስት ድጎማ…

በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል ከሁለት ሰዓት በላይ ተቋርጦ የነበረውን ኃይል በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ማገናኘት ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል ከሁለት ሰዓት በላይ ተቋርጦ የነበረውን ኃይል በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ማገናኘት መጀመሩን የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ዛሬ  ከቀኑ 7 ሰዓት  ጀምሮ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር…

የቁም እንስሳት ነጋዴዎች ማህበር ከ4 ሚሊየን በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ባቀረቡት የድጋፍ ጥሪ መሰረት የቁም እንስሳት ነጋዴዎች ማህበር ከ4 ሚሊየን በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ፡፡ ማህበሩ 160 ሰንጋዎችን ጨምሮ 2 ሺህ ሊትር ዘይት ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡ ይህም…

አቶ ጃዋር መሃመድ፣ በቀለ ገርባ እና ሃምዛ አዳነን ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾች የንብረት እግድ ይነሳልን ሲሉ ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጃዋር መሃመድ፣ በቀለ ገርባ እና ሃምዛ አዳነ ወይም ሃምዛ ቦረናን ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾች ዐቃቤ ህግ ያገደባቸውን የንብረት እግድ ይነሳልን ሲሉ ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ሆነ፡፡  የንብረቱን እግድ በተለመለከተ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…

የዲማ – ራድ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚያስተሳስረው የዲማ - ራድ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አሰታወቀ። የመንገድ ግንባታው 60 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ይህ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ…

በጤና ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የተመራ ቡድን የደቡብና ሰሜን ወሎ ዞኖች የህክምና ማዕከላትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጤና ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ የተመራና የተለያዩ ተቋማት የስራ ኃላፊዎችን ያካተተ ቡድን በበአማራ ክልል ደቡብና ሰሜን ወሎ ዞኖች በመገኘት የህክምና ማዕከላትን ጎበኘ። በዶክተር ደረጀ ዱጉማ የተመራው…

የጀርመን መንግስት በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ትክክለኛ ገጽታ እንዲረዳ ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የጀርመን መንግስት በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ ትክክለኛ ገጽታ እንዲረዳ መደረጉን በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ገለጹ። አምባሳደሯ በህወሓት የጥፋት ቡድን ላይ የሕግ ማስከበር…

በ80 ሚሊየን ብር የተገነባው የጋሻሞ ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በጀረር ዞን የተገነባውን የጋሻሞ ሆስፒታል መርቀው ከፍተዋል። ሆስፒታሉ በ80 ሚሊየን ብር የተገነባ ሲሆን÷ በዙሪያው ለሚገኙ 5 ወረዳዎች አገልግሎት…

ቋሚ ኮሚቴው መንገዶች በጥራት እንዲገነቡ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ-አደር እና የአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ በአርብቶ-አደር እና ከፊል አርሶ-አደር አካባቢዎች የሚገነቡ መንገዶች በጥራት እንዲገነቡ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው…