Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽኑ በ14 ሚሊየን ብር ወጪ የአፍንጮ በር የስፖርት ሜዳ ግንባታን አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አፍንጮ በር ሜዳ ግንባታን ዛሬ አስጀምሯል። ግንባታው 14 ሚሊየን ብር በጀት የተያዘለት ሲሆን÷ በአራት ወራት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ርብርብ…

አምባሳደር ተሾመ የኢትዮጵያ እና ቻይና የዲፕሎማሲ ግንኙነት ምሥረታን 50ኛ ዓመት አስመልክቶ የተላከ መልዕክት አደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የኢትዮጵያ እና የቻይና የዲፕሎማሲ ግንኙነት ምሥረታን 50ኛ ዓመት አስመልክቶ የተላከ መልዕክት አደረሱ፡፡ አምባሳደር ተሾመ ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂፕንግ እንዲሁም ከምክትል…

ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት 1 ሚሊየን ብር እና 150 ፍየል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ፍየልና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ዩኒቨርሲቲው 150 ፍየል እና 1 ሚሊየን ብር ለመከላከያ ፋይናንስ ስራ አመራር ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጌታቸው ሲሳይ አስረክቧል ።…

ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከዳሮር ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ እና ሌሎች ከፍተኛ ኃላፊዎች በጀረር ዞን ከዳሮር ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ውይይቱ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳይ፣ በሰላም…