የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ልደቱ አያሌው ላይ ዐቃቤ ህግ ያቀረበው ሁለተኛው ክስ እንዲሻሻል ፍርድ ቤቱ አዘዘ Feven Bishaw Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአቶ ልደቱ አያሌው ላይ ዐቃቤ ህግ ያቀረበው ሁለተኛው ክስ እንዲሻሻል ፍርድቤቱ አዘዘ፡፡ አቶ ልደቱ አያሌው በተከሰሱበት ሁለተኛው ህገመንግስቱን ለማፍረስ በማሰብ የሽግግር ሰነድ ማዘጋጀት ወንጀል የቀረበባቸው ክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንች ሸኮ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጽንፈኛ ቡድንን የሚያወግዝና መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ተካሄደ። ሰልፉ ከቤንች ሸኮ ዞን ስድስት ወረዳዎችና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ ነዋሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ህፃናት ቀን በሃዋሳ ከተማ ተከበረ Feven Bishaw Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ህፃናት ቀን በዓለም ለ31ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ15ኛ ጊዜ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሃዋሳ ከተማ ተከበረ፡፡ በዓሉ የተከበረው ትውልድን እንቅረፅ ሃገርን እንገንባ በሚል መሪ ቃል ነው፡፡ የዓለም ህፃናት ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ የካርጎ ትራኪንግ አገልግሎት ለማሻሻል ስምምነት ተፈራረመ Feven Bishaw Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን የካርጎ ትራኪንግ አገልግሎትን ዘመኑ በደረሰበት ቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከትሬድ ማርክ ኢስት አፍሪካ ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የጉምሩክ ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ እና የትሬድ ማርክ ኢስት አፍሪካ ኩባንያ ተወካይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዓለም አቀፉ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ጋር በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያየ Feven Bishaw Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ ከዓለም አቀፉ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ቀጠናዊ ማናጀር ሼክ…
የዜና ቪዲዮዎች የህወሓት የኢትዮጵያ ጥላቻ Feven Bishaw Nov 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=FXq0aonIy5o&t=8s
የዜና ቪዲዮዎች ከተለያዩ ሀገራት ለተወከሉ የወታደራዊ አታሼዎች በህልውና ዘመቻው ዙሪያ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጠ Feven Bishaw Nov 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=R1h4R3DaEMg
የዜና ቪዲዮዎች የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ Feven Bishaw Nov 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RJCRFjgxV8Q
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የአራት ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት 530 ሰንጋዎችን እና ከ13 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ሃረርጌ፣ የባሌ፣ የጅማ እና የጉጂ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት 530 ሠንጋዎችን እና ከ13 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። ከአራቱም ዞኖች የተወከሉ አባ ገዳዎች፣ የሃይማኖት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ አርሲ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ያደረጉትን ድጋፍ አስረከቡ Feven Bishaw Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምዕራብ አርሲ ዞን ነዋሪዎች ከ900 በላይ የእርድ ከብቶችንና ከ700 ኩንታል በላይ የምግብ እህል ለኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የዞኑ ነዋሪዎች በአጠቃላይ 520 ሰንጋዎች፣ 350 በጎች፣ 60 ፍየሎች፣…