Fana: At a Speed of Life!

የህወሃት የጥፋት ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመውን ክህደት የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሃት የጥፋት ቡድን በሰሜን ዕዝ የአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመውን ክህደት የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊቱ አባላት አወገዙ። በአዲስ አበባ የሚገኙ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የህወሃት…

በ24 ሰዓታት 452 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 488 የላብራቶሪ ምርመራ 452ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 104 ሺህ 879…

የወላይታ ዞን ነዋሪዎች እና ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊት ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወላይታ ዞን ነዋሪዎች እና ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት በገንዘብና በዓይነት ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡ የወላይታ ዞን አስተዳደር የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎችንና ተቋማትን በማስተባበር ነው 11…

በምስራቅ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 207 ሺህ 454 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 207 ሺህ 454 ደረሰ፡፡ በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ሰባት ሃገራት ውስጥ በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህም በኢትዮጵያ…

የሶዶ -ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ 76 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 76 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የሶዶ -ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ 76 በመቶ ተጠናቀቀ፡፡ ፕሮጀክቱ ከሶዶ ከተማ 7 ኪሎ ሜትር ላይ በመነሳት ኦሞ ወንዝ ላይ የሚያበቃ ሲሆን ግንባታው በሚጠናቀቅበት ወቅት ወደ…

ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ ከ824 ሚሊየን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ ከ 824 ሚሊየን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት በዛሬው ዕለት መፈራረማቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ድጋፉ ለአራተኛው ዙር ማህበረሰብ አቀፍ የንፁህ ውሃ እና ንፅህና አቅርቦት እንደሚውል ነው…

ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ ቀጨኔ የሴት ህጻናት ማቆያና ማቋቋሚያ ተቋም የሚገኙ ህጻናትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ቀጨኔ የሴት ህጻናት ማቆያና ማቋቋሚያ ተቋም የሚገኙ ህጻናትን ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ እንዳሉትም ለህጻናት ፍቅር ልናሳያቸው፣ ልንንከባከባቸው፣ በመልካም መንገድ…